በሁለቱም እግሩ ይጫወታል፤ በተጫወተባቸው ክለቦች ሁሉ ምርጡን አቋሙን አሳይቷል። የሜዳውን መስመር አልፎ ከገባ መሸነፍ የማይወድ ጀግና ተጫዋች እንደነበር ይነገርለታል። በዘጠናዎቹ ከታዩ ኮከቦች መካከል ጌታቸው ካሣ (ቡቡ) ማነው ? ቄራ ቀበሌ ዘጠኝ አልማዝዬ ሜዳ ከፈጠረቻቸው ድንቅ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። በልጅነቱ ትልቅ ተጫዋች እሆናለው ብሎ ሳያስብ ከሠፈሩ ልጆች ጋር እግርኳስን መጫወትRead More →

ያጋሩ

“THE PHILOSOPHY OF FOOTBALL፡ UNDER THE SHADOWS OF MARCELO BIELSA” ለአራት ዓመታት ያህል ከፍተኛ ጥናትና ምርምር የተደረገበት ሥራ ነው፡፡ በጠረጴዛ ዙረያ ቡና ፉት እየተባለ ከተደረጉ ምሁራዊ ውይይቶች አንስቶ ማርሴሎ ቢዬልሳን የተመለከቱ በርካታ ቃለ-መጠይቆችን መሥራት ጠይቋል፡፡ የእግርኳስ ሐሳባውያኑን ፍለጋ የተደረጉ የውጭ ጉዞዎችና አያሌ መጻሕፍትን መዳሰስም የዚህ መጽሐፍ ግብዓቶች ሆነዋል፡፡ ጸሃፊው በዚህኛውRead More →

ያጋሩ

መከላከያ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረሙ ቀጥሎ ካርሎስ ዳምጠው እና ወንዱ አብሬን አስፈርሟል፡፡ ካርሎስ ዳምጠው ከአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ጋር ዳግም በመከላከያ ተገናኝቷል፡፡ ከአርሲ ነገሌ የተገኘው እና ከዚህ ቀደም ለመከላከያ መጫወት የቻለው ሁለገቡ ካርሎስ በመቐለ 70 እንደርታ፣ ጅማ አባቡና እና ዓሞና ደግሞ እስከ ውድድር ዓመቱ አጋማሽ በወልዋሎ የተጫወተ ሲሆን በመቐለ እና ወልዋሎ ካሰለጠነውRead More →

ያጋሩ

የዋልያዎቹ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከሰሞኑን በበርካታ የስፖርት ቤተሰቦች ዘንድ መነጋገሪያ የነበረውን ጉዳይ አስመልክቶ ሀሳብ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር ላለበት የምድቡ 3ኛ እና 4ኛ ጨዋታ ዝግጅቱን በካፍ የልህዕቀት ማኅከል እያደረገ ይገኛል። በነገው ዕለትም ከዛምቢያ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል። ታዲያ ታፈሰ ሰለሞንን ጨምሮ በስብስቡ ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ ተጫዋቾች ከቀናትRead More →

ያጋሩ

ቀደም ብሎ ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ታሪክ ጌትነት ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። ከደደቢት የረጅም ጊዜ ቆይታ በኃላ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቶ በክለቡ የአንድ ዓመት ቆይታ ያደረገው ታሪክ ባለፈው የውድድር ዓመት በሀድያ ሆሳዕና ቆይታ አድርጓል። ከአቤር ኦቮኖ ጋር እየተፈራረቀ የመሰለፍ ዕድል ያገኘው ይህ ግብጠባቂ ምንተስኖት አሎ እና ወንድወሰን አሸናፊRead More →

ያጋሩ

አዳማ ከተማ የተከላይዋ ወይንሸት ፀጋዬን ኮንትራት አራዝሟል፡፡ ወሳኝ የሚባሉ ተጫዋቾቹን ለሌሎች ክለቦች አሳልፎ ከሰሞኑ የሰጠው አዳማ ከተማ ቀሪዎቹን ተጫዋቾችን የማቆየት እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ማስፈረሙ የገባ ሲሆን ወይንሸት ፀጋዬን አምስተኛ ውል ያራዘመች ተጫዋች በማድረግ ለሁለት ተጨማሪ አመት አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ቡና ተጫውታ ያለፈችው እና ከደደቢት ጋር ወርቃማ ጊዜያትን በማሳለፍ 2011 ወደRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የዝግጅት ጊዜ እና ከዛምቢያ ጋር የሚደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ በተመለከተ ዛሬ ከሰዓት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎቹን እያደረገ ይገኛል። ብሔራዊ ቡድኑ የምድቡ 1ኛ እና 2ኛ ጨዋታውንም አከናውኖ ሦስት ነጥቦችን በመያዝ የምድቡ 2ኛ ደረጃን ይዟል። በህዳር ወርRead More →

ያጋሩ

ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በዛሬው ዕለት አምስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ የቀድሞዋ የዳሽን ቢራ እና ባለፉት ዓመታት በመከላከያ እና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተጫወተችው ግብ ጠባቂዋ ማርታ በቀለ፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ አሳይታ ያለፈውን ዓመት ደግሞ በመከላከያ ቆይታ የነበራት ተከላካይዋ መሠሉ አበራ፣ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ከሰሞኑ ውል ለማራዘም ስምምነት ፈፅማ የነበረችው ሌላኛዋ ተከላካይRead More →

ያጋሩ