ኢትዮጵያ 2-3 ዛምቢያ | የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ድሕረ ጨዋታ አስተያየት

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው የብሔራዊ በድኑ የወዳጅነት ጨዋታ መገባደድ በኋላ በZoom አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል። የኮቪድ 19 ወረርሺኝ ከተከሰተ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ጨዋታውን...

ይህን ያውቁ ኖሯል? (፭) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…

በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ ዕውነታዎችን እያቀረብን እንገኛለን። ለዛሬ ደግሞ የአፍሪካ ዋንጫን የተመለከቱ ዕውነታዎች ይዘን ቀርበናል። - ኢትዮጵያ ከ32 የአፍሪካ ዋንጫዎች...

ሪፖርት | ዋልያዎቹ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተረተዋል

ከዛምቢያ ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደረጉት ዋልያዎቹ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረባቸው ሁለት ጎሎች 3-2 ተሸንፈዋል። በኮቪድ-19 ምክንያት ለተራዘመው የ2021 (ወደ 2022 የተሸጋገረው) የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ...