የዳኞች ገፅ | ታታሪው “ኤሊት ኤ” ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል

ከአዲሱ ሚሌኒየም ወዲህ በኢትዮጵያ ዳኝነት ከተመለከትናቸው ምስጉን ዳኞች መካከል ይመደባል። ለሙያው የሚከፈለውን መስዋዕትነት ሁሉ በመክፈል ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረስ የቻለው ኤሊት ኤ ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ...

ሶከር ታክቲክ | የአጨዋወት እቅድ ማዘጋጀት

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ...

“የተሰጠኝን ትልቅ ኃላፊነት ለመወጣት እሠራለው” የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል

ለ2013 የውድድር ዘመን በቅርቡ ቅድመ ዝግጅቱን የሚጀምረው አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ እንደሾመ ታውቋል። በ2012 በክረምቱ ወራት ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ...

ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አሰልጣኙን በይፋ አስተዋውቋል

ዛሬ በሸራተን ሆቴል በተከናወነ ሥነ-ስርዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ የአሰልጣኝ  ኤርነስት ሚደንዶርፕን ቅጥር ይፋ አድርጓል። ጀርመናዊው አሰልጣኝ ኤርነስት ሚደንዶርፕን ባሳለፍነው ሳምንት ረቡዕ የቅዱስ ጊዮርጊስን ዋና አሰልጣኝነት ቦታ...