የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከሱሌይማን ሀሚድ ጋር

በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ተገኝቶ ራሱን በአዳማ ከተማ ያጎለበተው ሱሌይማን ሀሚድ በዘመናችን ከዋክብት ገፅ ከሶከር ኢትዮጵያ…

ሶከር ሜዲካል | እግር ኳሳችን እና ህክምና …

ከእግርኳስ ጋር የተገናኙ የህክምና መረጃዎችን ወደ እናንተ በምናደርስበት የሶከር ሜዲካል ዓምዳችን በቅርቡ ወደ ልምምድ ወደተመለሰው እና…

የግል አስተያየት | የአሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ግላዊ መስተጋብር

በሃገራችን እግርኳስ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾችን ግላዊ ግንኙነት በተመለከተ በአንዳንዶች ዘንድ የሚሰነዘር የተለመደ አባባል አለ፡፡ “ተጫዋቾችን አትቅረብ፤…

ድሬዳዋ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ የቀድሞ የመሐል ተከላካዩን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ ለድሬዳዋ ከተማ በ2011 የተጫወተው ፍቃዱ ደነቀ አዲሱ ፈራሚ…

አዲሱ የኒጀር አሰልጣኝ ለኢትዮጵያው ጨዋታ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ኒጀር ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። በአፍሪካ ዋንጫ የሞድቦ ማጣርያ የመጀመርያዎቹ ሁለት ጨዋታዎቿን በአይቮሪኮስት እና ማዳጋስካር…

አሰልጣኝ ሕይወት አረፋይነ ከጨዋታ በፊት የምታደርገው ነገር ምንድነው ?

“በገድ ወይም በአጉል እምነት የማምን ሰው አይደለሁም” አሰልጣኝ ሕይወት አረፋይነ በእግርኳስ ዙርያ የሚሰሙ አጉል እምነቶች ወይም…

ዋልያዎቹ ዳግመኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ለማድረግ ጥረት ላይ ናቸው

በሁለት የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሽንፈት ያስተናገዱት ዋልያዎቹ ዳግመኛ ሌላ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ለማግኘት ጥረት እያደረጉ ነው።…

ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ወጣቶችን ወደ ዋናው ቡድን ቀላቅሏል

ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ወጣት ተጫዋቾች ወደ ዋናው ቡድን ማካተቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ትናንት ለ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…