ስለ አንተነህ አላምረው ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
እርሱ የአንድ ቡድን የልብ ምት ነው። ሜዳ ውስጥ ካለ ከኃላም ከፊትም ያሉት የቡድን ጓደኞቹ ምቾት ይሰማቸዋል። በዘጠናዎቹ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የተካከላካይ አማካይ መካከል አንዱ የሆነው...
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ አራት ተጫዋቾች አስፈረመ
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆኑት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ያለፉትን ሁለት የውድድር ዓመታት ከአዳማ ከተማ ጋር ቆይታ በማድረግ ክለቡ የሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ድርሻ...
ወልቂጤ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ
በዝውውር መስኮቱ የነባር ተጫዋቾች ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማዘዋወር የቆዩት ሠራተኞቹ አሁን ደግሞ ተስፋ የተጣለበት የአማካይ ተጫዋቹ ቴዎድሮስ ብርሃኑን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል። በአመዛኙ...
ሶከር መጻሕፍት | መሠረታዊው ሐሳብ (ምዕራፍ ሁለት – ክፍል አንድ)
"THE PHILOSOPHY OF FOOTBALL፡ UNDER THE SHADOWS OF MARCELO BIELSA" ለአራት ዓመታት ያህል ከፍተኛ ጥናትና ምርምር የተደረገበት ሥራ ነው፡፡ በጠረጴዛ ዙረያ ቡና ፉት እየተባለ ከተደረጉ...
አንድ ተጫዋች በግል ጉዳይ ምክንያት ከብሔራዊ ቡድኑ ውጭ ሆነ
ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ውበቱ አስር ተጫዋቾች ቀንሰው 26 ተጫዋቾቻቸውን አሰውቀው የነበረ ቢሆንም አንድ ተጫዋች በግል ጉዳይ ምክንያት ከብሔራዊ ቡድኑ ውጭ መሆኑን ታውቋል። በአዳማ ከተማ የእግርኳስ...