የዳኞች ገፅ | የተረጋጋው ሰው ኢንስትራክተር ኤፍሬም መንግሥቱ

በዳኝነት ዘመኑ ሙያውን አክብሮ ለዓመታት ትልልቅ ጨዋታዎችን በመምራት አገልግሏል። በአሁኑ ወቅትም የጨዋታ ታዛቢ ከመሆኑ ባሻገር የአካል ብቃት ኢንስትራክተርም በመሆን እየሰራ የሚገኘው ኤፍሬም መንግሥቱ የዛሬው የዳኞች...

ሶከር ታክቲክ | የአጨዋወት እቅድ ማዘጋጀት (…ካለፈው የቀጠለ)

አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ሌሎች አሰልጣኞችና አንባቢን ይጠቅም ዘንድ...

የዕድሜ ቡድኖች የሚሳተፉበት የሴካፋ ውድድር የምድብ ድልድል ወጥቷል

የኢትዮጵያ ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች በሴካፋ ውድድር በሞት ምድብ መደልደላቸው ታውቋል። 2007 ላይ ተጀምሮ ለአራት ጊዜያት የተደረገው ከ17 ዓመት በታች የምስራቅ እና...

ኒጀሮች የአቋም መለክያ ጨዋታ አደረጉ

ቀጣይ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ኒጀር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ስታደርግ ከቀናት በኃላም ሁለት ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ ይዛለች። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በደርሶ መልስ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ኒጀር በትናንትናው ዕለት...

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንታት ጨዋታዎች የሚደረጉበት ሜዳ ተወስኗል

ታኅሣሥ 3 እንደሚጀመር የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት ሳምንታት ጨዋታዎች የት እንደሚደረጉ ከውሳኔ ተደርሷል፡፡ የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የኮቪድ 19 የመከላከል ሒደትን በመከተል የሚደረግ...