ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል

አዳማ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ እና የአማካዩዋን ውል አራዝሟል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ ያለፉትን ዓመታት ሲጫወቱ የነበሩት አማካይዋ መቅደስ ማስረሻ እና ተከላካይዋ ትዝታ ገዛኸኝ የአዳማ አዲሶቹ...

የደጋፊዎች ገፅ | ቆይታ ከሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ግሩም ባሻዬ ጋር

ብዙ እግርኳሰኛ ትውልዶችን መፍጠር የቻለው ፣ በበርካቶች ዘንድ ከሚወደደው እና ከሚደገፈው የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ከሆነው ከግሩም ባሻዬ ጋር የተደረገ ቆይታ። እግርኳስን ከልጅነት እስከ...

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ሠላሳ ተመራጮች ታወቁ

በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተመራጭ ሠላሳ ተጫዋቾቹን አሳውቋል። ከህዳር 22-ታኅሣሥ 6 በታንዛኒያ አስተናጋጅነት የሚደረገው ከ20 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር...

የቀድሞ ድንቅ ተጫዋች የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ሊሾም ነው

በዘጠናዎቹ ከታዩ ምርጥ ተጫዋቾች መሐል የሚመደበው እንድርያስ ብርሀኑ ለኢትዮጵያ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት በፌዴሬሽኑ ተመርጧል። ከወራት በኃላ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ከታህሳስ 13-28 ጀምሮ የሚደረገውን...

ሽመልስ በቀለ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ልምምድ ጀምሯል

ሽመልስ በቀለ በዛሬው ዕለት ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የመጀመርያ ልምምዱን አድርጓል። በዕለተ ሰንበት እረፍት አድርገው የዋሉት ዋልያዎቹ ዛሬ ባረፉበት የካፍ አካዳሚ ረፋድ ላይ ልምምዳቸውን ያከናወኑ ሲሆን...