የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከረመዳን ናስር ጋር…

የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ዕንግዳችን ረመዳን ናስር በድሬዳዋ ከተማ ልዩ ስሙ ታይዋን ሠፈር በሚባል አካባቢ ነው…

ከፍተኛ ሊግ| ጌድኦ ዲላ አዲስ ፕሬዝዳንት ሲሾም የተጫዋቾችን ቅሬታ ለመመለስ እየሠራ እንደሆነ ተገለፀ

ጌዴኦ ዲላዎች አዲስ ፕሬዝዳንት ሲሾሙ ለተጫዋቾቻቸው ቅሬታ ምላሽ ለመስጠትም እየሠሩ እንደሆነ ተገልጿል። በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ…

ከፍተኛ ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያን አውጥቶ የነበረው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አሰልጣኝ ዳዊት ታደለን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡ ከሁለት…

የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ የሚደረግበት ቀን ታውቋል

በበርካታ ውዝግቦች ተራዝሞ የነበረው የፌዴሬሽኑ የሥራ አስፈፃሚ ምርጫ የሚደረግበት ቀን ሲታወቅ በርካታ የቀድሞ አመራሮችም በተወዳዳሪነት እንደማይቀርቡ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ቀጠረ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ግብ ጠባቂው ዝብሸት ደሳለኝን የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል፡፡ ከ1999-2000 ለቅዱስ ጊዮርጊስ…

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ

የ2013 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር በታኅሣሥ ወር እንደሚጀመር ተገለፀ። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ ከሚያካሂዳቸው ውድድሮች መካከል…

በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በዚህ ሳምንት

ጣልያን ትውልደ ኢትዮጵያዊው የአታላንታ ንብረት የሆነው እና በዓመቱ መጀመርያ ላይ ወደ ሴሪ ሲ ክለብ ሞኖፖሊ 1966…