ከፍተኛ ሊግ | ኢኮሥኮ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ

በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ከሳምንታት በፊት አስፈርሞ የነበረው ኢኮሥኮ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ዳንኤል ገብረማርያምን በዋና አሰልጣኝነት የሾመው የምድብ ለ ተወዳዳሪዌ ኢኮሥኮ ከሳምንት በፊት በርካታ...

​ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የበላይነት የሚከወነው ከ20 ዓመት በታች የሊግ ውድድር የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ ያሉ ውድድሮችን ዘንድሮ ለመከወን የተለያዩ ዝግጅቶችን እያከናወነ...

የዲኤስቲቪ እና የሊግ ኩባንያ የውል ስምምነት ይፋዊ በሆነ መንገድ ለመግለፅ ለምን ዘገየ?

በተለያዩ መንገዶች ከሚሰሙ መረጃዎች ውጭ ይፋዊ በሆነ መንገድ እስካሁን በዲኤስቲቪ እና የሊግ ኩባንያው መካከል የተደረሰው የውል ስምምነት ለምን ይፋ ሳይሆን ቀረ?   የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን...

​ፋሲል ከነማ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመርያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጭ የተጫወተው ፋሲል ከነማ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርግበት ሜዳ ታውቋል።  ዐጼዎቹ ከቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲር ጋር ባሳለፍነው ሳምንት ጨዋታቸውን አድርገው ሁለት...