ሀድያ ሆሳዕና አጥቂ አስፈረመ

ሚካኤል ጆርጅ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቀለ፡፡ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ሀድየ ሆሳዕናዎች በዝውውር ገበያው ከየትኛውም የፕሪምየር ሊግ ክለቦች በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም የሚስተካከላቸው የሌለ ሲሆን አሁንም አጥቂው...

በዘንድሮ ፕሪምየር ሊግ ስንት ክለቦች ይወርዳሉ?

በ13 ክለቦች መካከል ለመደረግ የተቃረበው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወራጅ እና በ2014 ውድድር ለመሳተፍ ከከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ ክለቦች ስንት እንደሆኑ ታውቋል። በትግራይ ክልል መቀመጫቸውን ያደረጉት...

በሦስቱ የትግራይ ክልል ክለብ ተጫዋቾች ዙርያ አዲስ የዝውውር ደንብ ተዘጋጀ

በመቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ስሑል ሽረ የሚገኙ ተጫዋቾችን የተመለከተ አዲስ የዝውውር ደንብ መውጣቱ ታውቋል። እንደ ስሑል ሽረ ሁሉ በ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ...

​ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

የመሐል ተከላካዩቹ አሌክስ ተሰማ እና አሚኑ ነስሩ ወልቂጤ ከተማን ለመቀላቀል ተስማሙ፡፡  በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ የመሳተፋቸው ጉዳይ ያከተመ የሚመስለው የትግራይ ክልል ክለቦች ተጫዋቾች ወደተለያዩ...

በአዲሱ የሊጉ መርሐ-ግብር መሠረት የሸገር ደርቢ የሚደረግበት ሜዳ ለውጥ ተደርጎበታል

በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገው የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ የሚደረግበት አዲስ ቦታ ታውቋል። በሀገራችን ከሚገኙ ትላልቅ የደርቢ ጨዋታዎች መካከል ቀዳሚ የሆነው...

​አራት የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ወደ አዳማ ከተማ አምርተዋል

ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ እንደማይሳተፍ በክለቡ አሰልጣኝ ሲሳይ አብረሀም አማካኝነት ለተጫዋቾቹ በመገለፁ አራት የቡድኑ ተጫዋቾች ወደ አዳማ ከተማ ተጉዘዋል፡፡ በትግራይ ክልል በተከሰተው ወቅታዊ ሁኔታ በፕሪምየር...

​ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ አለመሳተፉ እርግጥ ሆኗል

በአሠልጣኝ ሲሳይ አብርሃ የሚመሩት ስሑል ሽረዎች በ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመሳተፋቸው ነገር አክትሞለታል። በወቅታዊ የሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ የቅደመ ውድድር ዝግጅታቸውን ያላከናወኑት ስሑል ሽረዎች ከቀናት...

ለፕሪምየር ሊጉ አዲስ አማራጭ መርሐ ግብር ወጣ

የዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የትግራይ ክልል ክለቦች ስለመወዳደራቸው  እርግጥ አለመሆኑን ተከትሎ በ13 ክለቦች መካከል የሚደረግ አማራጭ ድልድል ወጥቷል። የ2013 የኢትዮጵያ ቢትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ...