“ወደፊት ራሴን በትልቅ ደረጃ ማሳየት አስባለው” ተስፈኛው ወጣት ፍራኦል ጫላ

በአጭር በሆነው የአዳማ የታዳጊ ቡድን ቆይታው በአስደናቂ ሁኔታ ጎል የማስቆጠር አቅሙን እያሳየ የሚገኘው ፍራኦል ጫላ የዛሬው ተስፈኞች አምድ እንግዳችን ነው። ለበርካታ ተስፈኛ እግርኳስ ተጫዋቾች ዕድል...

ወላይታ ድቻዎች ከአንድ ሳምንት ልምምድ ማቆም በኋላ ዳግም ተመልሰዋል

ወላይታ ድቻዎች ከቀናት ቆይታ በኃላ ወደ መደበኛ ልምምዳቸው ተመልሰዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጀመር በጣት የሚቆጠር ቀን እየቀረው የሊጉ ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው ደመወዝ ለመክፈል እየተቸገሩ አልፎም ደግሞ...

ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተከላካዮችን አስፈረመ

የመቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተከላካዮች በአንድ ዓመት ውል ሠራተኞቹን ተቀላቅለዋል፡፡ አዲስ አበባ ከትመው ለ2013 ቢትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ዝግጅታቸውን መሥራት ከጀመሩ ወራት ያስቆጠሩት ወልቂጤ ከተማዎች ሁለት...