ስለ ሳዳት ጀማል ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች

በጠንካራ ግብጠባቂነቱ የሚታወቀው በሀገሪቱ ትልልቅ ክለቦች እስከ ብሔራዊ ቡድን ድረስ ለረጅም ዓመት ማገልገል የቻለው የቀድሞ ድንቅ ግብጠባቂ ሳዳት ጀማል ማነው? በኢትዮጵያ የግብጠባቂዎች አብዮት በተነሳበት ዘመን...

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ተካፋዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውልም አራዝሟል፡፡ በቅርቡ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የቀጠሩት ኢትዮ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያዎቹ፣ ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

የ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቅዳሜ እስከ ሰኞ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል። በጅማሮው ላይ የተከሰቱ የመጀመርያ ክስተቶች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎች የሚከተሉት ናቸው። የመጀመርያዎቹ - የውድድር...

አንዳንድ ታክቲካዊ ነጥቦች በአንደኛው ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙርያ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ስድስት ጨዋታዎች የሜዳ ውስጥ እንቅስቃሴ ላይ በመመስረት ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። የሀዲያ ሆሳዕና የግራ መስመር የማጥቃት እንቅስቃሴ... ሀዲያ ሆሳዕና ከወላይታ ድቻ...