ለሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የእርስ በእርስ መቀራረብን ለመፍጠር የሚረዳ ስልጠና ተሰጠ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኝ ለሆኑ ዋና እና ረዳት አሰልጣኞች የእርስ በእርስ የውይይት መድረክ እና የመማማሪያ ስልጠና ዛሬ ምሽት ተሰጥቷል፡፡ በሀዋሳ ከተማ እየተደረገ በሚገኘው የኢትዮጵያ...

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

ከዓርብ እስከ እሁድ በተደረጉት የሁለተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል። – በዚህ ሳምንት በተካሄዱ ስድስት ጨዋታዎች...

አንዳንድ ታክቲካዊ ነጥቦች በሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙርያ…

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት ተከናውነው ሲጠናቀቁ ከታዘብናቸው ታክቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ጥቂቶቹን እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። በቁጥር መበለጥ ያላቆመው ኢትዮጵያ ቡና... በሳምንቱ ከተደረጉ ትኩረት...

ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ስፖንሰር ሊያገኝ ነው

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ክለቡን በፋይናስ አቅሙ ጠናከራ ለማድረግ ከሚሰሩ ተግባራቶች መካከል አንዱ እንደሆነ የተነገረለት የስፖንሰር ስምምነት ኢትዮጵያ ቡና ሊፈፅም ነው። ከቡና ላኪዎች፣ ከሀበሻ ቢራ፣ ከስታዲየም...

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ግብ አዝንቦ አርባምንጭን ረቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር አንደኛ ዲቪዚዮን የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲቀጥል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከተማን 8 ለ 0 ረምርሟል፡፡ ብዙም ሳቢ ያልሆነ ነገር ግን...

አዲስ በሚዘጋጀው የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች መለያ ዙርያ ውይይት ተደረገ

ለሁሉም የፕሪምየር ሊግ ክለቦች መለያ ለመግዛት አዲስ ሀሳብ ይዞ የመጣው ቤትኪንግ ዛሬ ከክለብ አመራሮች ጋር ውይይት አደረገ። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ለጊዜው ባልተገለፀ ከፍተኛ ገንዘብ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ2ኛ ሳምንት ምርጥ 11

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፉት ሦስት ቀናት ተከናውነዋል። በተደረጉት ስድስት ጨዋታዎች መነሻነትም ሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን እና ምርጥ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንትን የተመለከቱ ዐበይት ጉዳዮችን የተመለከትንበት አራተኛ ክፍል ዕነሆ!  👉አሳሳቢው የመገናኛ ብዙሃን አባላት እንግልት የዘንድሮው የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀደምት...

የሊግ ኩባንያው የልዑካን ቡድን ወደ ጅማ ከተማ ሊያቀና ነው

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አወዳዳሪ አካል የሆነው ሊግ ኩባንያው የልዑካን ቡድን ወደ ጅማ ከተማ ሊልክ እንደሆነ ተሰምቷል። የ2013 የውድደር ዘመን ቤትኪንግ ስፖንሰር አድራጊነት የቀጥታ የቴሌቭዥን...

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የ2ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መጠናቀቅ ተከትሎ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮችና ዐበይት አስተያየቶች በተከታዩ ፅሁፍ ተዳሷል። 👉 ደፋሩ ካሣዬ አራጌ በ2ኛው የጨዋታ...