ፊፋ ግዙፉ የወልቂጤ የግብ ዘብ ላይ ውሳኔ አሳልፏል
የፊፋ ዲሲፕሊን ኮሚቴ አይቮሪኮስታዊውን ግብ ጠባቂ ሲልቫይን ግቦሆን በጊዜያዊነት እንዳገደ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከው መልዕክት አስታውቋል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሰራተኞቹን የተቀላቀለው ሲልቫይን ግቦሆ በዘንድሮ የቤንትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 699 ደቂቃዎችን የተጫወተ ሲሆን በስምንተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ቡድኑ ወልቂጤ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ሲጫወት በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቶ ነበር። ይህንን ተከትሎRead More →