ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ በማብቃት የሚታወቁት ብርቱዉ ሰው ዓለም ንፀበ ማን ናቸው? ኢንስትራክተር ዓለም ንፀበ አባዲ ከአባታቸው አቶ ንፀበ አባዲ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ሙሉ ደስታ በኤርትራ አስመራ ከተማ መጋቢት 16 ቀን 1939 ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የአንደኛ ደረጃRead More →

ያጋሩ

ሰበታን ከጅማ በሚያገናኘው ጨዋታ ዙሪያ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በሁለቱ የአዲስ አበባ ክለቦች ተከታታይ ሽንፈት የደረሰበት ሰበታ ወደ ድል ለመመለስ ከጅማ አባ ጅፋር ይገጥማል። በየጨዋታው ግቦችን እያስቆጠሩ የሚገኙት ሰበታዎች በሁለተኛው አጋማሽ የሚያሳዩት መቀዛቀዝ ለሽንፈት እየዳረጋቸው ይገኛል። የነገ ተጋጣሚያቸው ጅማ አብዛኛውን ደቂቃ በራሱ ሜዳ ሊቆይ መቻሉም በቶሎ ግብ ካላገኙ ክፍተትን ፍለጋ የሚያወጡትRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና አዳማ ከተማ ያለምንም ግብ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ ደካማ የሦስት ሳምንታት ጉዞን አጠናቀው ነበር ሁለቱ ክለቦች የተገናኙት። ልክ 10:00 ሲልም የመጀመሪያውን ሶስት ነጥብ ለማግኘት ጨዋታቸውን ጀምረዋል፡፡ አርባምንጭ ከተማ እና ያለፉት ዓመታት ጥንካሬ የከዳው አዳማ ከተማ በመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ ኳስRead More →

ያጋሩ

የ2013 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በተበታተነ መልኩ ቅዳሜ ተጀምሯል። በዚህ ውድድር መክፈቻ ጨዋታዎች እና በአጠቃላይ በውድድሩ ላይ የታዘብናቸው ጉዳዮችን እንደሚከተለው ቃኝተናል። -ስሜታዊ አሰልጣኞች በከፍተኛ ሊግ ደረጃ የሚደረጉ ውድድሮችን ለሚከታተል ሰው በስሜታቸው የሚነዱ እና ለቁጥጥር አስቸጋሪ የሆነ የአሰልጣኞች ባህሪን መመልከት የተለመደ ክስተት ነው። ይህ ችግር በሊጉ ረጅም አመታት ካሰለጠኑት አሰልጣኞች እስከ አዳዲሶቹRead More →

ያጋሩ

የስድስተኛ ሳምንት መክፈቻ የሆነውን የሸገር ደርቢ የተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። የመዲናይቱ ሁለት ክለቦች ከድል መልስ የሚገናኙበት ተጠባቂ ጨዋታ ነገ ረፋድ ላይ ይከናወናል። በእርግጥ ባለፉት ዓመታት የሸገር ደርቢ በሜዳ ላይ የታሰበውን ያህል ፉክክር ሳያሳየን የጎል ድርቅም እየመታው ሲጠናቀቅ ቆይቷል። ይህ መሆኑ ተጠባቂነቱን ባይቀንሰውም ጓጉቶ ለሚጠብቀው የስፖርት ቤተሰብ የሚጠበቀውን ያህል አዝናኝ አለመሆኑ ቅሬታንRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ላይ ደካማ የውድድር ወቅትን እያሳለፈ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ባዘጋጀው የተለየ የዝውውር ህግ መሠረት በትግራይ ክልል ሲጫወቱ የነበሩ ተጫዋቾች በዚህ ዓመት ወደየትኛውም ክለብ ሄደው መጫወት ይችላሉ የሚል ደንብ ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን ይህንንም ደንብ በመከተል በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግRead More →

ያጋሩ

በስድስት ምድቦች ተከፍሎ የሚደረገው የ2013 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ሻምፒዮና ውድድር በይፋ ተጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዓመት ባለፈው ትናንት ታኅሣሥ 25 በተደረጉ ጨዋታዎች በተመረጡ የተለያዩ ከተሞች በይፋ ተጀምረዋል፡፡ ምድብ 1፣ 2፣ 3፣ 4 እና 6 ላይ ያሉ ክለቦች የመክፈቻ ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን በመቐለ የሚደረገው የምድብ አምስት ግን እስከ አሁንRead More →

ያጋሩ

በሳምንቱ ተጠባቂ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሸገር ደርቢ ጨዋታ ነገ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ከመጫወታቸው አስቀድሞ ሙሉዓለም መስፍን ይናገራል። ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመጣባቸው ያለፉትን ሦስት ዓመታት ወዲህ እንደርሱ በሸገር ደርቢ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ላይ ጎል ማስቆጠር የቀናው ተጫዋች የለም። ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ ነገ ሲጀምር ሁለቱ የአዲስ አበባ ተቀናቃኝRead More →

ያጋሩ

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ነገ ረፋድ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያገናኛል። ከዚህ ተጠባቂ ጨዋታ አስቀድሞ አቡበከር ናስርን አንዳንድ ጥያቄዎች ጠይቀነው ምላሽ ሰጥቶናል። በታዳጊ እድሜው ኢትዮጵያ ቡናን በመቀላቀል በየጊዜ በሚያሳየው ዕድገት እና ከፍተኛ መሻሻል የቡድኑ ወሳኝ ተጫዋች በመሆን በአንበልነት እስከመምራት ደርሷል። ነገ በሚደረገው በብዙ መልኩ ከወዲሁRead More →

ያጋሩ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ ፍሬው ጌታሁን – ድሬዳዋ ከተማ በድጋሚ የምርጥ 11ችን ተመራጭ የሆነው ፍሬው በወላይታ ድቻው ጨዋታ ንቁ ሆኖ እና ከስህተት ርቆ ተመልክተነዋል። በጨዋታው የቸርነት ጉግሳን የግንባር ኳስ እና የእንድሪስ ሰዒድን የቅጣት ምት ያዳነበት መንገድምRead More →

ያጋሩ