ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት የድሬዳዋ እና ባህር ዳር ጨዋታ ይሆናል። ተከታታይ ድሎችን በጅማ እና ድቻ ላይ ያሳካው ድሬዳዋ አሁን ደግሞ ባህር ዳርን ይገጥማል። መሻሻሎችን እያሳዩ የሚገኙት...

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የሀዋሳ እና የድቻን ጨዋታ ከተመለከተው ዳሰሳችንን እነሆ። ያለፉትን ሁለት ሳምንታት በሁለት የአጨዋወት ፅንፎች ያሳለፈው ሀዋሳ ነገ በተመጣጠነ የማጥቃት እና የመከላከል ሂደት ወላይታ ድቻን እንደሚገጥም ይጠበቃል።...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 1-1 ጅማ አባ ጅፋር

ሱፐር ስፖርት የጅማ እና ሰበታ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹን እንዲህ አነጋግሯል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ - ሰበታ ከታማ ስለጨዋታው "ጥሩ ነበር ሜዳ ላይ የነበረን እንቅስቃሴ። በአጠቃላይ...

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ከሰበታ ከተማ ነጥብ ተጋርቷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ለረጅም ደቂቃ ሲመራ ቆይቶ በስተመጨረሻ ነጥብ ለመጋራት ተገዷል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በኢትዮጵያ ቡና...

“ይህ በእግርኳስ ህይወቴ የማረሳው፤ ሁሌም የማስታውሰው ቀኔ ነው” አቡበከር ናስር

በተጠባቂው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን ሲረታ ሐት-ትሪክ በመስራት የጨዋታው ተፅዕኖ ፈጣሪ የነበረው አቡበከር ናስር ስለ ሐት-ትሪኩ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-3 ኢትዮጵያ ቡና

ከሸገር ደርቢ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከቡድኖቹ አሰልጣኞች ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርጓል። አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ - ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለጨዋታው "ተጫዋቾቹ ኃላፊነት ወስደው የተጫወቱበት መንገድ እጅግ...