ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የአስራ አንደኛው ሳምንት ትኩረት ሳቢ የሰልጣኞች ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን እንደሚከተለው ቃኝተናል። 👉የአሰልጣኝ ሹም ሽር ለቅዱስ ጊዮርጊስ ዘላቂ መፍትሔ ያመጣልን ? የቅዱስ ጊዮርጊስ ቦርድ...

የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ የአንደኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የመጀመርያ ዙር የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። ረፋድ ላይ የተካሄደው የገላን ከተማ እና የሰ/ሸ/ደ/ብርሃን ጨዋታ አጀማመሩ ሞቅ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በአስራ አንደኛው ሳምንት በተከናከኑ ጨዋታዎች የተመለከትናቸውን ትኩረት ሳቢ ተጫዋች ነክ ጉዳዮች እንደሚከተለው አሰናድተናል። 👉 የባለ ሐት-ትሪኩ አቡበከር ናስር አስደናቂ መሻሻል ስለዚህ ወጣት ያልተባለ ነገር ፈልጎ...

ቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የጅማ ቆይታ የተጠናቀቀበት የአስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎችን ተመርኩዘን ክለብ ተኮር ጉዳዮችን አንስተናል። 👉ዐፄዎቹን የሚያቆም አልተገኘም በ11ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን...