የአርባምንጭ ከተማ የሴቶች ቡድን የመኪና አደጋ ገጠመው
በአዳማ ከተማ እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆነው የአርባምንጭ ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በዛሬው ዕለት የመጓጓዣ አውቶብሱ ላይ የመገልበጥ አደጋ ገጥሞታል፡፡ በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታውን ትናንት በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ክለቡ አድርጎ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 5 ለ 0 የተሸነፈው ቡድኑ ዛሬ ማለዳ ላይ ቀለል ያለRead More →