ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
የ12ኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። በጅማው ስኬታማ ቆይታ በሰንጠረዡ አናት ላይ እንደተቀመጠ ወደ ባህር ዳር የመጣው ፋሲል ከነማ በውጤታማነቱ ለመቀጠል ነገ ጠጠር ያለ ተጋጣሚ ይጠብቀዋል። በአንፃሩ ከሰንጠረዡ ወገብ ከፍ የማለት ዕድላቸውን ከሦስት ተከታታይ ድል በኋላ ሌላ ሦስት ድል አልባ የጨዋታ ጉዞን አርገው ያመከኑት ሀዋሳዎች የሊጉን መሪ አስፈሪRead More →