“ለምን ተጠባባቂ እሆናለሁ በማለት እልህ ውስጥ ገብቼ አሁን ጥሩ ነገር እየሰራሁ እገኛለሁ” – በረከት ደስታ
በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ጎሎች በማስቆጠር በአዲሱ ክለቡ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው በረከት ደስታ ስለወቅታዊ አቋሙ ይናገራል። ሻሸመኔ ተወልዶ ያደገው ወጣቱ የመስመር አጥቂ በአምቦ ፕሮጀክት በመግባት እግርኳስን በአካዳሚ ሰልጥኖ ወጥቷል። የአዳማ እግርኳስ ክለብ የዚህን ወጣት አቅም ተረድቶ በ2008 አጋማሽ ላይ ተስፋ ቡድኑን ተቀላቅሎ በከስድስት ወራት በኃላ ወደ ዋናው ቡድን ማደግ ችሏል።Read More →