የሳምንቱን አራተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። ፋሲል ከነማ ካሳለፍነው ሳምንት በተለየ ተከታዮቹ ድል ቀንቷቸው በመሀላቸው ያለውን ልዩነት ዝቅ በማድራጋቸው ክፍተቱን ወደነበረበት ወደ ሰባት ለመመለስ ወደ ሜዳ ይገባል። በተከታታይ ሁለት ድሎቹ ከወራጅ ቀጠናው ፈቀቅ ያለው ሰበታም በመሀለኛው የሰንጠረዡ ክፍል መደላለደል ለመጀመር የሊጉን መሪ ጉዞ መግታት ይኖርባታል። ተከታታይ ስድስተኛ ድላቸው ላይRead More →

ያጋሩ

ዘንድሮ በሜዳም ሆነ ከሜዳ ውጭ በብዙ መልኩ ተለውጦ የመጣው ታፈሰ ሰለሞን የሚናገረው ነገር አለ… የቀድሞ የኒያላ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ ድንቅ አማካይ ቡናማዎቹን ከተቀላቀለበት ጊዜ አንስቶ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። በተለይ በዘንድሮ ዓመት ብዙ ጊዜ ከሜዳ ውጭ የሚነሳበትን ጉዳዮች አስተካክሎ በመምጣት ምርጥ አማካይ መሆኑን እያስመሰከረ ይገኛል። ኢትዮጵያ ቡና አዳማRead More →

ያጋሩ

ነገ ረፋድ ላይ በሚከናወነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዩን ዳሰሳ አዘጋጅተናል። በሰንጠረዡ አናት እና ግርጌ ላይ ላሉባቸው ፉክክሮች ከነገው ጨዋታ ውጤት የሚጠብቁት ሀዲያ ሆሳዕና እና ጅማ አባ ጅፋር የዕለቱን የመጀመሪያ ፍልሚያ ያደርጋሉ። የዛሬዎቹን ውጤቶች ተከትሎ ከበላዩ ያሉት ቡና እና ጊዮርጊስ በአራት ነጥቦች የራቁት ሀዲያ ሆሳዕና የቻምፒዮንነት ፉክክር ውስጥ ለመቆየት ሙሉ ነጥብ ማሳካትRead More →

ያጋሩ

ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ከሁለት ሀገራት ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ለማድረግ ንግግር ላይ መሆናቸው ታውቋል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከኮትዲቯር፣ ማዳጋስካር እና ኒጀር ጋር ተደልድሎ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታውን እያደረገ ይገኛል። ካከናወናቸው አራት ጨዋታዎች ስድስት ነጥቦችን በመያዝ የምድቡRead More →

ያጋሩ

በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች በዛሬው ዕለት የሁለገብ ተጫዋቹን ውል አድሰዋል። በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ደረጃን ይዘው የሚገኙት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ውሉ ያለቀውን መድሃኔ ብርሃኔን ውል ለተጨማሪ ዓመት ማደሳቸው ተሰምቷል። የቀድሞ የደደቢት እና ስሑል ሽረ ተጫዋች የነበረው መድሃኔ ብርሃኔ ዓምና በተሰረዘው የውድድር ዓመት አጋማሽ ላይ ሆሳዕና ከደረሰ በኋላ በሁለገብRead More →

ያጋሩ

የእጅጋየው ጥላሁን ብቸኛ ጎል ጌዲኦ ዲላን አሸናፊ ስታደርግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዓመቱ የመጀመሪያ ሽንፈቱን ቀምሷል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የአስራ ሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን አራተኛ ጨዋታ ከረፋዱ ጨዋታ በመቀጠል ከሰዓት 10፡00 ላይ በመሪው ንግድ ባንክ እና ጌዲኦ ዲላ መካከል ተከናውኗል፡፡ በሙሉ የጨዋታው ክፍለ ጊዜ ብርሁ ፉክክር ባየንበት ጨዋታRead More →

ያጋሩ

ከ9 ሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ማሒር ዴቪድስ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ጨዋታው? ጥሩ የመጀመሪያ አጋማሽ ነበረን። በጨዋታው ቀድመን ግብ አስተናግደን ነበር። ነገርግን በጥሩ ሁኔታ በቶሎ ወደ ጨዋታው ተመልሰናል። ኳሶችን በመያዝ እና ወደ ተጋጣሚ የግብ ክልል በመድረስም የተሻልን ነበርን። በአጠቃላይ ግን በጨዋታው ጥሩ ነበርን። ቡድኑRead More →

ያጋሩ

ሰባት ግቦች የተቆጠሩበት የወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጊዮርጊስ 4-3 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጉዳት እና ተለያዩ ምክንያቶች በርካታ ተጫዋቾችን ያጡት ወልቂጤ ከተማዎች ከቀናት በፊተ በሰበታ ከተማ ከተሸነፉበት ጨዋታ አራት ተጫዋቾችን ለውጠዋል። በዚህም ጅማል ጣሰውን በጆርጅ ደስታ፣ ይበልጣል ሽባባውን በተስፋዬ ነጋሽ ፣ ሀብታሙ ሸዋለምን በዳግም ንጉሴ እንዲሁም ፍሬው ሰለሞንን በያሬድ ታደሰRead More →

ያጋሩ

09፡00 ሲል በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ የመጨረሻ ያልናቸውን መረጃዎች እንዲህ አቅርበናል። ከስብስባቸው ውስጥ በርከት ያሉ ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ለዛሬ ማግኘት ያልቻሉት አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በሰበታ ከተሸነፉበት ጨዋታ ላይ የአራት ተጨዋቾች ለውጥ አድርገዋል። አሰልጣኙ ጉዳቶች ተፅዕኖ ቢኖራቸውም በፈተናዎች ውስጥ ቡድኑን ለማሻሻል እየሰሩ ስለመሆኑ ገልፀዋል። በለውጦቹም በጅማል ጣሰው ፣ ይበልጣል ሽባባው ፣ ሀብታሙ ሸዋለምRead More →

ያጋሩ