የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ስምንተኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ መካሄድ ሲጀምር አዲስ አበባ የምድቡ መሪ ሆኖ ያጠናቀቀበትን ውጤት አስመዝግቧል። አባ ቡና ተጋጣሚውን በሰፊ የጎል ልዩነት ሲያሸንፍ ከፋ ቡና እና ጋሞ ጨንቻ አቻ ተለያይተዋል። ረፋድ 4:00 የጀመረው የካፋ ቡና እና ጋሞ ጨንቻ ጨዋታ በሁለት አቻ ውጤት ተጠናቋል። ገና በጨዋታው ጅማሬRead More →

ያጋሩ

የ13ኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከትንበት ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። በወራጅ ቀጠናው አፋፍ ላይ የሚገኙ ቡድኖችን እንደማገናኘቱ ጠንከር ያለ ፉክክር እንደሚደረግበት በሚጠበቀው በዚህ ጨዋታ ድል የሚቀናው ቡድን ሰበታን ተከትሎ ወደ ሰንጠረዡ አጋማሽ የመጠጋት ዕድል ይኖረዋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ጅማ አባ ጅፋር የመጀመሪያ ድሉን እንዲያሳካ የፈቀደው ሲዳማ ቡና ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈቱን ነበር ያስመዘገበው።Read More →

ያጋሩ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳኞች በጨዋታ ላይ ከሚኖራቸው ሚና ውጭ አንድ ዳኛ በሌላ ተግባር ብቅ ብሏል። በሀገራችን የእግርኳስ ዳኝነት ከነብዙ ችግሮቹ ዘመን ተሻግሮ እዚህ ደርሷል ፤ በዚህ ሂደት ውስጥ ራሳቸውን ከወቅቱ ጋር ለማራመድ የሚጥሩ እንዲሁም በየጊዜው ራሳቸውን የሚበያበቁ ጥቂት ምስጋን ዳኞችን እንመለከታለን። እንደሚታወቀው የእግርኳስ ዳኝነት ስህተት የሚያጣው ባይሆንም በሀገራችን እግርኳስRead More →

ያጋሩ

በ13ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን በቅድሚያ የሚከናወነው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከበላይ ያሉት ሁለቱ ተፎካካሪዎቹ ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና እርስ በእርስ በሚገናኙበት በዚህ የጨዋታ ሳምንት ድል ከቀናው ከወራጅ ቀጠናው ከፍ የማለት ዕድል ይኖረዋል። ከአሰልጣኝ ፍሰሐ ጥዑመልሳን ስንብት በኋላ ለ20 ቀናት ዕረፍት ላይ የከረመው ድሬዳዋ ከተማ ከአዲሱ አለቃውRead More →

ያጋሩ

በቅርቡ አዲስ አሠልጣኝ የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች አንድ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ቅድመ ስምምነት ፈፅመዋል። የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ክለብ የሆነው ጅማ አባጅፋር በዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ባሳየው ደካማ ብቃት የወራጅ ቀጠናው ቦታ ላይ ይገኛል። የክለቡ አመራሮችም ከአሠልጣኝ ጻውሎስ ጋር ከተለያዩ በኋላ በሊጉ ልምድ ያላቸውን አሠልጣኝ ፀጋዬን በመሾም ካሉበት ወራጅRead More →

ያጋሩ

አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በማሰናበት አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን የሾሙት ሲዳማ ቡናዎች በሁለተኛው ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመቅረብ ሥራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ። በዚህም በዛሬው ዕለት ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀላቸው ተስማምተዋል። ቡድኑን ለመቀላቀል የተስማማው አንደኛው ተጫዋች መሐሪ መና ነው። ይህ የቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የግራ መስመር ተከላካይRead More →

ያጋሩ

አንድ አቻ ከተጠናቀቀው የ9 ሰዓቱ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞቹ ለሱፐር ስፖርት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ሥዩም ከበደ – ፋሲል ከነማ ስለ ጨዋታው? በአጠቃላይ በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ አልነበርንም። የኳስ ቁጥጥሩ በሰበታዎች በኩል ይሻል ነበር። እርግጥ እነሱ ማጥቃቱ ላይ ብዙም ባይመጡም ጨዋታውን ለመቆጣጠር ሞክረዋል። እረፍት ሰዓትም ይህንን ለማሻሻል ነበር የተነጋገርነው። በዚህም በሁለተኛው አጋማሽ ጥሩ መተንRead More →

ያጋሩ

በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ የሜዳ ላይ ፉክክር ያስመለከተው የፋሲል ከነማ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በ12ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ሀዋሳ ከተማን 2-1 ያሸነፉት ፋሲል ከነማዎች በጨዋታው ተጠቅመውት ከነበረው ቋሚ 11 አንድ ለውጥ ብቻ አድርገዋል። በዚህም በአምስት ቢጫ ካርድ ምክንያት ቅጣት ያለበትን አምሳሉ ጥላሁንን በሳሙኤል ዮሐንስ በመለወጥ ወደ ሜዳ ገብተዋል።Read More →

ያጋሩ

09፡00 ሲል በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ሀዋሳ ከተማን ሲያሻንፉ ከተጠቀሙበት ቀዳሚ አሰላለፍ ውስጥ ባደረጉት ብቸኛ ለውጥ የአምስት ቢጫ ካርድ ቅጣት ያለበት አምሳሉ ጥላሁንን በሳሙኤል ዮሃንስ በመለወጥ ለዛሬው ጨዋታ ቀርበዋል። የሰበታ ከተማው አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በበኩላቸው ወሳኝ ተጨዋቾቻቸውን ከጉዳት መልስ ያገኙ ዳዊት እስጢፋኖስ ፣ ቡልቻ ሹራRead More →

ያጋሩ