ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሳምንቱ ተጠባቂ መርሐ-ግብር የሆነውን የዐፄዎቹን እና የፈረሰኖቹን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ስድስት የድል ጨዋታዎች በኋላ በ12ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር ነጥብ የጣሉት ፋሲል ከነማዎች ዳግም ወደ አሸናፊነት ለመመለስ እና የሊጉ መሪነታቸውን ለማጠናከር ነገን ይጠባበቃሉ። ወልቂጤ ከተማን 4-3 አሸንፈው ለዚህኛው ወሳኝ ጨዋታ የቀረቡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በበኩላቸው ያገኙትን የአሸናፊነት መንገድ ለማስቀጠል እና ከመሪውRead More →