ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ
የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን በዳሰሳችን እንደሚከተለው ተመልክተናል። ጨዋታው ምንም እንኳን በደረጃ ሰንጠረዡ ቢራራቁም በሰሞንኛ አጨዋወታቸው መመሳሰል የሚታይባቸውን ቡድኖች የሚያገናኝ ነው። ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች መረባቸውን ያላስደፈሩት እና ባሳለፍነው ሳምንት በውስን ተጠባባቂ ተጨዋቾች ለመጠቀም ተገደው ግን ደግሞ ማሸነፍ የቻሉት ሀዲያ ሆሳዕና እና ወላይታ ድቻ ነገ እርስ በእርስ ይፋለማሉ። አንድ ግብ ብቻRead More →