የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች መካሄድ ቀጥለው ዛሬ በሦስቱ ምድቦች ሰባት ጨዋታዎች ተከናውነዋል። በምድብ ሀ ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪ የሆነበትን ጣፋጭ ድል አግኝቷል፡፡ 3፡00 ላይ በጀመረው ጨዋታ ኤሌክትሪኮች ብልጫ የወሰዱበት ሲሆን ገና ከጅምሩ ነበር ጎል ማስቆጠር የቻሉት። 9ኛው ደቂቃ ላይ የቀድሞው የፋሲል ከነማ እና ጅማ አባጅፋር ተጫዋች ኤርሚያስ ኃይሉ ከማዕዘንRead More →

ያጋሩ

ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ የቡድኑ አምበል ጌታነህ ከበደ ከሶከር ኢትዮጵያ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው መመለሱን በትናንትናው ዕለት አውቋል። ቡድኑም የመጨረሻ የምድብ ጨዋታውን አቢጃን ላይ አድርጎ ዛሬ ምሽት 2:45 አዲስ አበባ ደርሷል። እኛም ከቡድኑ አምበል ጌታነህ ከበደ ጋር ከተደረገው ቆይታ የተቀነጨበውንRead More →

ያጋሩ

በአሁኑ ሰዓት ከአቢጃን የአምስት ሰዓት ከሠላሳ ደቂቃ በረራ አድረገው አዲስ አበባ የደረሱትን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚመሩት አሠልጣኝ ውበቱ አባተ በትላንቱ ጨዋታ የመጨረሻ ደቂቃ ላይ ቡድኑ ውስጥ የተፈጠረውን ስሜት ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል። ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ሲያደርጉ የነበሩት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች አቢጃን ላይ የመጨረሻ ጨዋታቸውን ካደረጉ በኋላRead More →

ያጋሩ

ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ አፍሪካ ዋንጫው መመለሳቸውን ያረጋገጡት ዋልያዎቹ በአሁኑ ሰዓት አዲሰ አበባ ደርሰዋል። ካሜሩን በ2022 ለምታስተናግደው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ሲያደርጉ የከረሙት ዋልያዎቹ በትላንትናው ዕለት ወደ አፍሪካ ዋንጫ የሚወስዳቸውን ትኬት መቁረጣቸው ይታወሳል። ብሔራዊ ቡድኑም በትላንትናው ዕለት የምድብ የመጨረሻ ጨዋታውን አቢጃን ላይ ከአቮሪኮስት አከናውኖ ነበር። ቡድኑምRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስት የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ሲያደርግ ሁሉንም ደቂቃዎች የተጫወቱት ተጫዋቾች እንማን ናቸው? በካሜሩን አስናጋጅነት ለሚደረገው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ከኮትዲቯር፣ ኒጀር እና ማዳጋስካር ጋር በምድብ ተደልድሎ ጨዋታዎችን ሲያከናውን የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትላንትናው ዕለት ወደ አፍሪካ ዋንጫ የሚወስደውን ትኬት መቁረጡ አረጋግጧል። ብሔራዊ ቡድኑም ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደRead More →

ያጋሩ

በአሠልጣኝ ካሳዬ አራጌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች የወሳኝ አማካያቸውን ውል ለአራት ዓመታት ማደሳቸውን አስታውቀዋል። በዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ፍክክር እያደረጉ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬወ ዕለት የወሳኙን አማካያቸው ታፈሰ ሰለሞንን ውል ማደሳቸው ታውቋል። በኒያላ የእግርኳስ ህይወቱን ጀምሮ ወደ በኤሌክትሪክ፣ አህሊ ሸንዲ እና ሀዋሳ ከተማ በመጓዝ የተቀጠለው ታፈሰ በተሰረዘውRead More →

ያጋሩ

ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያስመዘገባቸውን አዳዲስ ታሪኮች አጠናክረን ይዘንላችሁ ቀርበናል። በ1957 የአፍሪካ ዋንጫን የመሰረተችው ኢትዮጵያ መድረኩ ላይ ለመጨረሻ ጊዜ ከተሳተፈችበት 2013 በኋላ ዳግም ወደ አህጉሩ ትልቁ የሀገራት ውድድር ተመልሳለች። ብሔራዊ ቡድኑ በ2022 በሚደረገው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከአይቮሪኮስት፣ ኒጀር እና ማዳጋስካር ጋር ተደልድሎ ለረጅምRead More →

ያጋሩ

ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ አፍሪካ ዋንጫው የተመለሱት ዋልያዎቹ ለፈፀሙት ገድል የክብር አቀባበል ሊደረግላቸው መሆኑ ተነግሯል። በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚደረገው የ2021 (በ2022 የሚደረግ) የአፍሪካ ዋንጫ ማለፉን በትላንትናው ዕለት ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ስምንት ሰዓት ከአቢጃን ወደ አዲስ አበባ ጉዞ እንደሚጀምር ተነግሯል። ብሔራዊ ቡድኑ ለአምስት ሰዓታት ገደማ የአየር በረራንRead More →

ያጋሩ

በትናንትናው ዕለት ወደ አፍሪካ ዋንጫ መመለሳቸውን ያረጋገጡት ዋልያዎቹ አዲስ አበባ የሚደርሱበት ሰዓት ታውቋል። በኮቪድ ምክንያት ከ2021 ወደ 2022 የተዘዋወረው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አይቮሪኮስትን ተከትሎ ወደ መሠረተው አፍሪካ ዋንጫ ማለፉን በትላንትናው ዕለት አረጋግጧል። ቡድኑ ትላንት ምሽት በድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ ተቋርጦ ዳግምRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደመሠረተው የአፍሪካ ዋንጫ ሲመለስ የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና ተጫዋቾች ያጋሩትን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ሰብስበን ይዘን ቀርበናል። በምድብ 11 ተደልድሎ ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ሲያከናውን የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትናንትናው ዕለት ሦስት ለአንድ ያሸነፈውን የአይቮሪኮስት ብሔራዊ ቡድንን ተከትሎ ወደ አፍሪካRead More →

ያጋሩ