የአስራ አራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ እንዲህ ተመልክተነዋል። በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ ላይ ካሉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሲዳማ ቡና ከአራት የጨዋታ ሳምንታት በፊት ወልቂጤ ላይ ያገኘውን ሦስት ነጥብ ዳግም ለማሳካት እንዲሁም ከወራጅ ቀጠናው የመውጣትን ሀሳብ ሰንቆ ነገ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ይገመታል። ድል ካደረጉ አራት ጨዋታዎች ያለፋቸውRead More →

ያጋሩ

በዝውውር መስኮቱ ድቻን ተቀላቅሎ ዛሬ በመጀመርያ ጨዋታው ጉዳት የገጠመው አስናቀ ሞገስ ስለ ጉዳቱ ሁኔታ ይናገራል። በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚመራው ወላይታ ድቻ ሀዲያ ሆሳዕናን ዛሬ ማሸነፉን ተከትሎ ደረጃውን በአስገራሚ ሁኔታ ማሻሻሉን በመቀጠል ከወራጅ ቀጠና ርቆ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። አሰልጣኙ ቡድኑን በሁለተኛው ዙር ለማጠናከር ካስፈረሟቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው አስናቀ ሞገስRead More →

ያጋሩ

ነገ ረፋድ ላይ እንደሚደረግ የሚጠበቀውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በእንቅስቃሴ ጥሩ ፉክክር እንደሚያስመለክተን በሚጠበቀው ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በሰንጠረዡ አጋማሽ ካለው የነጥብ መቀራረብ ከፍ ለማለት ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ ካሉት እና ሽንፈት ከገጠማቸው ተካታዮቹ ርቆ ከፋሲል ጋር ያለውንም ልዩነት መልሶ ከማጥበብ አንፃር ጨዋታው እስፈላጊያቸው ይሆናል። ቀድሞ መምራት በቻለበት የቅዱስ ጊዮርጊሱRead More →

ያጋሩ

አንዴ ብቅ አንዴ ጥፍት እያለ በሊጉ በጎል አግቢነት ስሙ የሚጠራው ሳዲቅ ሴቾ አሁናዊ ብቃቱን አስመልክቶ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል። በቀድሞ አጠራሩ ብሔራዊ ሊግ በተሰኘው ውድድር በሼር ኢትዮጵያ ክለብ ባሳየው መልካም እንቅስቃሴ በአሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች ምርጫ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሎ ለሁለት ዓመታት ከቆየ በኋላ ወደ ሀዋሳ ከተማ፣ በማስከተል ለአዲስ አበባ ከተማRead More →

ያጋሩ

ሁለት ጎሎች ከተስተናገዱበት ከከሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዘላለም ሽፈራው – ወላይታ ድቻ ስለ ጨዋታው? በመጀመሪያው አጋማሽ የነበረን እንቅስቃሴ ትንሽ ደከም ያለ ነበር። የምንፈልገውን አላደረግንም። ከእረፍት በኋላ ግን የምንፈልገውን ነገር ሜዳ ላይ ተግብረናል። ቁጥሮችም የሚናገሩት ይህንኑ ነው። ግብ ማስቆጠራችን ብቻ ሳይሆን የሜዳው ሦስተኛው ክፍል ላይRead More →

ያጋሩ

ወላይታ ድቻ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-0 በማሸነፍ በመልካም አቋሙ ገፍቶበታል። ሀዲያ ሆሳዕና ጅማን ከረታበት ጨዋታ አንፃር ሱለይማን ሀሚድ እና ብሩክ ቃልቦሬን በፀጋሰው ደመሙ እና አዲስ ህንፃ ምትክ በመለወጥ ለጨዋታው ሲቀርብ ወላይታ ድቻዎች አዲስ ፈራሚዎቹ አስናቀ ሞገስ እና ነፃነት ገብረመድህንን ወደ አሰላለፍ በማምጣት አበባየሁ ሀጪሶ እና ፀጋዬ ብርሀኑን አሳርፈዋል። የመጀመሪያው አጋማሽ እንደተጠበቃውምRead More →

ያጋሩ

ከሰዓታት በፊት ሄኖክ ገምቴሳን ያስፈረሙት ድሬዳዋ ከተማዎች አሁን ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ቡድኑን የተቀላቀለው የመጀመሪያው ተጫዋች ዐወት ገብረሚካኤል ነው። ከኤሌክትሪክ ታዳጊ ቡድን የተገኘው የቀኝ መስመር ተከላካዩ ዐወት አሳዳጊ ክለቡን ካገለገለ በኋላ ወደ ጅማ አባጅፋር ቀጥሎም ወደ ስሑል ሽረ አምርቶ መጫወቱ ይታወሳል። ባለፈው የውድድር ዓመት ሊጉ ከመቋረጡ በፊትRead More →

ያጋሩ

ድሬዳዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ፡፡ ሄኖክ ገምቴሳ ብርቱካናማዎቹን የተቀላቀለ ተጫዋች ነው። በአዳማ ከተማ፣ ፋሲል ከነማ እና ጅማ አባጅፋር ተጫውቶ ያሳለፈው ተጫዋቹ በተሰረዘው የውድድር ዓመት ወደ ወልዋሎ ዓ/ዩ አምርቶ የነበረ ሲሆን ከዚህ ቀደም በተጫወተባቸው ክለቦች ያሰለጠኑት ዘማርያም ዘልደጊዮርጊስን ተከትሎ እስከ ዓመቱ መጨረሻ የምስራቁን ክለብ ተቀላቅሏል። © ሶከር ኢትዮጵያRead More →

ያጋሩ

ቀጣዮቹ ተጋጣሚዎች ያደራጓቸውን ለውጦች እና ተጓዳኝ ሀሳቦች እንዲህ አሰናድተንላችኋል። በጨዋታው ከፍ ያለ ፉክክር እንደሚጠብቃቸው ግምታቸውን ያስቀመጡት አሸናፊ በቀለ ጅማ ላይ ድል ከተቀዳጁበት ጨዋታ ባደረጓቸው ሁለት ለውጦች በአዲስ ህንፃ ቦታ ብሩክ ቃልቦሬን ወደ መጀመሪያ አሰላለፍ ሲመጣ በሌላኛው ለውጥ የግራ መስመር ተከላካዩ ሱለይማን ሀሚድ በፀጋ ሰው ድማሙ ምትክ ጨዋታውን ይጀምራል። ከተጋጣሚያቸው ጋርRead More →

ያጋሩ