ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በዚህ ሳምንት ትኩረት ያገኙ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እንዲሁም ዐበይት አስተያየቶች እንዲከተለው ቀርበዋል። 👉 የገብረመድህን ኃይሌ የመጀመሪያ ነጥብ ፍለጋ ቀጥሏል ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ተክተው የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ በመሆን የተሾሙት ያለፉትን ሁለት የውድድር ዘመናት በተከታታይ የሊጉ ሻምፒየን የነበሩት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ አዲሱን ቡድኑን እየመሩ እስካሁን ምንም ነጥብ ማሳካት አልቻሉም።Read More →