ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ወደ ድል ተመልሷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ መከላከያ ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኃላ አርባምንጭን 3ለ1 በመርታት ወደ ድል ተመልሷል፡፡ የሚባክኑ ኳሶች በርክተው በታዩበት እና ተመጣጣኝ የሆነ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴን ያስተዋልንበት የመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ የመስመር አጨዋወት ላይ አመዝኖ ተመልክተናል። በተለይ አርባምንጮች በግራ በኩል ከተሰለፈችው ርብቃ ጣሰውRead More →