ነገ ከሰዓት በሚከናወነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ሊጉን በመምራት ላይ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የቅርብ ተፎካካሪዎቹን በተከታታይ ጨዋታ ከረታ በኋላ ነገ በወራጅ ቀጠናው ያለው ጅማን ይግጠም እንጂ ውጤቱ ከተከታዮቹ ርቀቱን ከመጠበቅ አንፃር እንዳለፉት ሳምንታት ሁሉ ዋጋው ከፍ ያለ ነው። ከወራጅ ቀጠናው ፈቀቅ ለማለት የሚችሉትን በማድረግ ላይ ለሚገኙት ጅማዎችም ከተጋጣሚያቸው ከባድነትRead More →

ያጋሩ

ዛሬ ከሰዓት ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን አንድ ለምንም በረታበት ጨዋታ ላይ ድንቅ ብቃቱን ያሳየው ሰለሞን ወዴሳ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታን አድርጓል። በመቀመጫ ከተማቸው ማግኘት ከሚገባቸው አስራ ሁለት ነጥቦች አስሩን ያሳኩት ባህር ዳር ከተማዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ያሸነፏቸውን ጨዋታዎች ቁጥር ሦስት አድርሰዋል። ቡድኑ ድል ባገኘባቸው ያለፉት ሦስት ጨዋታዎች ድንቅRead More →

ያጋሩ

የነገ የሊጉ ውሎ የሚጀምርበትን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ እናስዳስሳችኋለን።  ምንም እንኳን በተለያየ የውጤት ፅንፍ ላይ ቢገኙም ያለፉት ሳምንታት ጨዋታዎቻቸውን በሽንፈት የደመደሙት ሁለቱ ቡድኖች ለማገገም የሚረዳቸውን ወሳኝ ጨዋታ ነገ ያከናውናሉ። በባህር ዳር እና ድቻ ተከታታይ ሽንፈት የገጠማቸው ሀዲያ ሆሳዕናዎች ከዋንጫ ፉክክሩ ወደ ሰንጠረዡ አጋማሽ ላይ ከመንሸራተት ለመዳን የነገው ውጤት አስፈላጊያቸው ነው።Read More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ የመጀመሪያው ዙር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቋል። መሪው አዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ 3ለ1 ሲሸነፍ ሀላባ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ፣ ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ መድን አቻ ተለያይተዋል፡፡ የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የተያዘለት መደበኛ ሰዓት 3፡00 የነበረ ቢሆንም ሜዳው አስቀድሞ የተያዘለት ፕሮግራም ስለነበር እስኪጠናቀቅ ከሁለት ሰዓትRead More →

ያጋሩ

የአስር ሳምንት ጨዋታዎች በጉዳት ምክንያት ያመለጠውና ጎል በማስቆጠር ወደ ሜዳ የተመለሰው ስንታየሁ መንግሥቱ ስላሳለፈው አስቸጋሪ ጊዜ እና ቀጣዩ እቅዱ ይናገራል። ከወላይታ ድቻ ታዳጊ ቡድን አድጎ በዋናው ቡድን መጫወት የቻለው ግዙፉ አጥቂ ወደ አርባምንጭ ከተማ አምርቶ የከፍተኛ ሊግ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ ካጠናቀቀ በኋላ በተሰረዘው የውድድር ዓመት ወደ ባህር ዳር ከተማRead More →

ያጋሩ

ከከሰዓቱ ጨዋታ በኋላ የተጋጣሚ አሰልጣኞች እና የሱፐር ስፖርት ቆይታ ይህንን መሳይ ነበር። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ – አዳማ ከተማ ስለጨዋታው ጨዋታው ጥሩ ያልነበርንበት ነው። በተለይ ከዕረፍት በኋላ ብዙ ኳሶችን መጠቀም ይችሉ ነበር ፤ አልተጠቀሙም። ቡድኑ ላይ በተለይ በሥነ-ልቦናው በኩል በጣም ቶሎ ነው የሚወርዱት ልጆቹ። በዛ ላይ የአካል ብቃት ችግርም ይታያል። ብዙRead More →

ያጋሩ

በአዳማ እና ባህር ዳር ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በባህር ዳር አንድ ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። አዳማ ከተማዎች በወላይታ ድቻ አንድ ለምንም ከተረቱበት ጨዋታ ሁለት ተጫዋቾችን ለውጠው ወደ ሜዳ ገብተዋል። በዚህም በጨዋታው አስደንጋጭ አደጋ አጋጥሞት የነበረውን ታሪክ ጌትነትን እና በቃሉ ገነነን በዳንኤል ተሾመ እና እዮብ ማቲዮስ ተክተዋል። አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በበኩላቸው የውድድርRead More →

ያጋሩ

የአስራ ስድስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች ይዘን ቀርበናል። ከጨዋታው በፊት ስብስቡ ባለው አቅም ቡድን ለመገንባት እየጣሩ እንደሆነ እና ሽንፈቶችን እያስመዘገበ ያለው ቡድን ለማነቃቃት የዛሬውን ጨዋታ ወሳኝ እንደሆነ የተናገሩት አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ በወላይታ ዲቻ ከተረቱበት ጨዋታ ታሪክ ጌትነትን እና በቃሉ ገነነን በዳንኤል ተሾመ እና እዮብ ማቲዮስ ለውጠውRead More →

ያጋሩ

የ16ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት የሰጡት አስተያየት ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው – ወልቂጤ ከተማ ስለጨዋታው በዛሬው ጨዋታ ሦስት ነጥብ ይዘን ለመሄድ ነበር በቁርጠኝነት ወደ ሜዳ የገባነው። ይዘን የገባነውን ጨዋታ በአግባቡ ለመታግበር ጥረት እያረግን ባለንበት ሰዓት ነው ቅድሚያ ጎል ያስተናገድነው። ያ ጎል ልጆቹ ላይ የራሱ የሆነRead More →

ያጋሩ