ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የሳምንቱ ጨዋታዎችን ተመርኩዘን የተመለከትናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶች እንደሚከተለው አቅርበናል። 👉 ማሒር ዴቪድስ እና…

“የተዘጋጀሁበትን ነው እያገኘሁ ያለሁት” ረሒማ ዘርጋው

👉 “የመጀመሪያ ዕቅዴ ከክለቤ ጋር ዋንጫ ማንሳት ነው” የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሊጠናቀቅ የሁለት…

ሊግ ካምፓኒው ሰኞ ስብሰባ ይቀመጣል

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን በበላይነት እያስተዳደረ የሚገኘው ሊግ ካምፓኒው የፊታችን ሰኞ በቀጣይ በምታስተናግደው ድሬዳዋ ከተማ ዝግጅት…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ወደ ዋንጫው የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአስራ ስድስተኛ ሳምንት አራተኛ ጨዋታ በሊጉ አናት ተከታትለው የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በዚህ ሳምንት የተደረጉትን ጨዋታዎች ተመርኩዘን ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። 👉 የተጫዋቾች ጉዳት የተደራረበበት ኢትዮጵያ ቡና…

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የባህር ዳር ቆይታ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፉት ቀናት ተከናውነዋል። በአስራ ስድስተኛው ሳምንት…

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅታቸውን ጀመሩ

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅቱን በባህር ዳር ጀምሯል። የመጀመርያው እና ሁለተኛ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሴናፍ ዋቁማ የቅጣት ምት ጎል መከላከያን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የአስራ ስድስተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ ረፋድ ላይ ተደርጎ የሴናፍ ዋቁማ…