“ዕድላችን በራሳችን ነው የሚወሰነው” – ጌታነህ ከበደ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማዳጋስካርን አራት ለምንም ሲረታ ግሩም የቅጣት ምት ጎል ካስቆጠረው ጌታነህ ከበደ ጋር ቆይታ አድርገናል። ኢትዮጵያ ዳግም ከሰባት ዓመታት በኃላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአሠልጣኙ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል
ያለፉትን ሦስት ዓመታት ያለ ዋንጫ የዘለቁት ፈረሰኞቹ ከፍተኛ ጫና ውስጥ የቆዩት ማሒር ዴቪድስን መሸኘታቸው በይፋ አስታውቀዋል። የ27 ጊዜ ኢትዮጵያ ሻምፒዮኑ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዘንድሮ የቤትኪንግ...
ከወሳኙ ድል በኋላ ዋልያዎቹ ወደ ሥራ ተመልሰዋል
በዛሬው ዕለት ጣፋጭ ድል ማዳጋስካር ላይ የተቀዳጁት ዋልያዎቹ በደቂቃዎች ውስጥ ለቀጣዩ ጨዋታ መዘጋጀታቸውን ጀምረዋል። በ2021 ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከኒጀር፣ ኮትዲቯር እና ማዳጋስካር ጋር...
“ከኮትዲቯሩ ጨዋታ የሚያስፈልገውን ነጥብ አግኝተን ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለመመለስ እንጥራለን” – ውበቱ አባተ
የዋልያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ ወደ ካሜሩን ለማምራት አንድ ነጥብ የቀረው ቡድኑ ለአፍሪካ ዋንጫው የሚያሳልፈው አቅም እንዳለው ተናግረዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ በምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች አልፎ የአፍሪካ ዋንጫ...
“ኢትዮጵያን በሜዳዋ መግጠም ከባድ እንደሆነ በደንብ አረጋግጠናል” – ኒኮላ ዱፑይ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን አራት ለምንም አሸናፊ ካደረገው ጨዋታ መገባደድ በኋላ የማዳጋስካር ዋና አሠልጣኝ ኒኮላ ዱፑይ የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። "በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እንኳን ደስ አላችሁ...
Afcon Qualifiers| Four Star Ethiopia win in Bahir Dar
The Ethiopian National Team secured a 4-0 win against Madagascar in the 5th round of games in the Afcon 2021 Qualifiers. The Waliyas went into...
“ከጎሎቹ በላይ የተቆጠሩበት መንገድ አስደስቶናል” – ውበቱ አባተ
የዋልያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከጣፋጩ ድል በኋላ ለጋዜጠኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
ሪፖርት | ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን በመረምረም ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ተስፋቸውን አለምልመዋል
ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን ባህር ዳር ላይ አስተናግደው በፍፁም የጨዋታ ብልጫ አራት ለምንም አሸንፈዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ ባህር ዳር ስታዲየም ላይ ማዳጋስካርን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል። የአሰልጣኝ ውበቱ የመጀመርያ ምርጫ ይህንን ይመስላል:- ተክለ ማሪያም ሻንቆ...