ዋልያው ጨዋታውን ሳይጨርስ ወደ አፍሪካ ዋንጫው አልፏል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታዎች በተፈጠሩ ድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ያለፈበትን ጣፋጭ ዕድል አግኝቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከቀናት...

አይቮሪኮስት ከ ኢትዮጵያ | የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ስድስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ አቢጃን ላይ አይቮሪኮስትን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል። በዚህም መሰረት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ማዳጋስካርን ከተረታው ስብስባቸው ምንም ለውጥ ሳያደርጉ...

“ብሔራዊ ቡድናችን በፊፋ የሀገራት ደረጃ ላይ የተሻለ ቦታን እንዲያገኝ ውጤት ማምጣት አለብን” – ዦን ሚሸል ካቫሊ

ከዋልያዎቹ እና ዝሆኖቹ ፍልሚያ ጋር በተመሳሳይ ሰዓት ማዳጋስካርን የሚገጥሙት ኒጀሮች በዋና አሠልጣኛቸው አማካኝነት ሀሳብ ሰጥተዋል። በ2022 ለሚደረገው የካሜሩን የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የአህጉሪቱ ብሔራዊ ቡድኖች...