ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በ19ኛ ሳምንት የተመለከተናቸው ሌሎች ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች የመጨረሻው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ጨዋታዎችን ማዘዋወር ስለምን አልተቻለም? የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀደሙት ውድድሮች ዘንድ እጅግ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በ19ኛ ሳምንት የታዘብናቸው አሰልጣኝ ነክ የትኩረት ጉዳዮች በዚህ ፅሁፍ ተዳሰዋል። 👉 የኮቪድ-19 ፈተና እና የዘላለም ሽፈራው ምላሽ በድሬዳዋው ውድድር ሦስት ጨዋታዎችን አድርገው ሁለት ሽንፈት እና...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በ19ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐግብሮች በርከት ያሉ ለየት ያሉ ሁነቶችን ያስተናገደ ነበር። እኛም በዚሁ ሳምንት የታዘብናቸውን ተጫዋች ነክ ጉዳዮች በተከታዩ ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክረናል። 👉በድንገት ወደ ሜዳ...

አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ መንገዱን አመቻችቷል

ትናንት ወሳኝ ጨዋታ ያሸነፈው አርባምንጭ ከተማ የተከታዩን ነጥብ መጣል ተከትሎ ወደ ፕሪምየር ሊግ የማደግ ዕድሉን ከፍ አድርጓል። ትናንት በምድብ ሐ 19ኛ ሳምንት ቀግተኛ ተፎካካሪው ከሆነው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

19ኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለከትናቸው እና ትኩረት የሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮችን በዚህ ፅሁፍ ለመዳሰስ ሞክረናል። 👉 በፈተናዎች አልበገር ያሉት ዐፄዎቹ...

“የትናንትናው ጨዋታ ለመካስ የገባሁበት ነበር” አስቻለው ታመነ

በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ድል ያደረገችውን ጎል ያስቆጠረው አስቻለው ታመነ በተለያዩ ጉዳዩች ዙርያ አስተያየቱን አጋርቶናል። በደደቢት ባሳየው እንቅስቃሴ የእግርኳስ ቤተሰቡ ዓይን ውስጥ የገባውና በማስከተል...