ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በነጥብ እኩል ሆነው በግብ እዳ በአንድ ደረጃ የተለያዩት ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የሚያደርጉትን ወሳኝ ጨዋታ…

የከፍተኛ ሊግ ውሎ | መከላከያ ማደጉን ሲያረጋገጥ አርባ ምንጭ ከጫፍ ደርሷል

የከፍተኛ ሊግ በዛሬ ውሎው መከላከያ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ያረጋገጠበትን፣ አርባምንጭም በእጅጉ የተቃረበበትን እንዲሁም ወራጅ ቡድኖች…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር

ከነገ የሊጉ መርሐ ግብሮች ቀዳሚውን የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በሸገር ደርቢ ወሳኝ ድል ካስመዘገበ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ባህር ዳር ከተማ

ሀዋሳ ከተማ ባህር ዳርን 1-0 ከረታበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

አንድ ግብ የተስተናገደበት የሀዋሳ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በሀዋሳ አሸናፊነት ተገባዷል። ወላይታ ድቻን በመርታት…

ሀዋሳ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/hawassa-ketema-bahir-dar-ketema-2021-04-21/” width=”100%” height=”2000″]

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-2 ወላይታ ድቻ

በአቻ ውጤት ከተጠናቀቃው ጨዋታ በኋላ የተደረገው የአሰልጣኞች እና የሱፐር ስፖርት ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ሀዋሳ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

የምሽት 1:00 ጨዋታን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረት ወላይሃ ድቻን ከረታው ቡድናቸው የሦስት ተጫዋቾች ለውጥ…

ሪፖርት | አራት ግቦች የተስተናገዱበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል

የሀያኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ የሆነው የሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ሁለት አቻ…

በአምላክ ተሰማ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ከተመረጡ ዳኞች አንዱ ሆኗል

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሊምፒክ የእግርኳስ ውድድር ላይ ከሚመሩ ዳኞች አንዱ መሆኑን የኢትዮጵያ እግርኳስ…