የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ከውዳሴ ዳያግኖስቲክ ማዕከል ጋር የስምምነት ውል ተፈራረመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን እና ውዳሴ ዳያግኖስቲክ ማዕከል ለ2 ዓመታት አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውል በዛሬው ዕለት በፌደሬሽኑ ፅ/ቤት በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ ተፈራርመዋል። በፊርማ ስነ ስርዓቱ ወቅት...

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ፋሲል ከነማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ። ፋሲል ከነማ ሲዳማን ካሸነፈበት ጨዋታ ባደረጋቸው ለውጦች በረከት ደስታ እና ይሁን እንዳሻው በናትናኤል ገብረጊዮርጊስ እና የአምስት ቢጫ...

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

የዛሬ ከሰዓቱ ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ ቀጣዮቹን መረጃዎች እንድትጋሩ ጋብዘናል። የመጨረሻ ጨዋታቸውን ከሀዲያ ሆስዕና ጋር ያደረጉት ሁለቱ ቡድኖች በአሰላለፋቸው ላይ ለውጦችን በማድረግ ለዛሬው ጨዋታ ደርሰዋል። በወልቂጤ...

” ጨዋታ ለማረፍ ብዬ ካርድ አልመለከትም ” ዳንኤል ደምሴ

በኃይል አጨዋወቱ የሚታወቀው የተከላካይ አማካዩ ዳንኤል ደምሴ ከዚህ ጋር በተያያዘ ስለሚቀርብበት ስሞታ፣ ስለ አጨዋወቱ፣ ተጫዋቾች እና ዳኞች ለእርሱ ባላቸው አመለካከት ዙርያ ይናገራል። በኢትዮጵያ መድን፣ ወልዲያ፣...