ፌዴሬሽኑ ከሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች ጋር ግንኙነት ጀምሯል

በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ ተካፋይ ያልነበሩት መቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ስሑል ሽረ በቀጣይ ዓመት ወደ ውድድር እንዲመለሱ በማሰብ የኢትዮጵያ እግር...

” እስከ 1 ቢሊዮን ብር እናገኛለን ብለን አስበናል “

"ስፖርት ለኢትዮጵያ ሕብረት" በሚል መሪ ቃል ፋሲል ከነማ ባዘጋጃቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶችን አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ረፋድ በሸራተን አዲስ ኢንተርናሽናል ሆቴል በተሰጠው በዚህ ጋዜጣዊ...

“ከፊታቸው ያለውን ጨዋታ መወጣት እና መፍጨርጨር የእነሱ ፋንታ ነው” ሥዩም ከበደ

የፋሲል ከነማው አሠልጣኝ ሥዩም ከበደ ከቀናት በፊት የወልቂጤ እግርኳስ ክለብ ቡድናቸውን "ከአቅም በታች ተጫውቷል" በሚል ስለከሰሰበት ጉዳይ ሀሳብ ሰጥተዋል። የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው...

የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ተራዝመዋል

ከግንቦት ወር መጀመሪያ አንስቶ ሊደረጉ የነበሩት የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች መራዘማቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከካፍ እንዳረጋገጠ አስታውቋል። "በሞሮኮ አዘጋጅነት የሚካሄደው የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ...