የሴካፋው ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል

በሰኔ ወር መጨረሻ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከሳምንታት በኃላ በሚካሄደው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካፍ...

የጌዲኦ ዲላ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ፍፃሜውን አግኝቷል

በጌዲኦ ዲላ ስፖርት ክለብ አስተናጋጅነት በጌዲኦ በ8 ዞን ከአምስቱም ከተማ አስተዳደር በተወጣጡ 16 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የሰነበተው ከ17 ዓመት በታች ውድድር በተስፋ ስንቅ አሸናፊነት ተጠናቋል።...

የሀዲያ ሆሳዕና እና የአስራ አምስቱ ተጫዋቾች ጉዳይ ውሳኔ አገኘ

በአስራ አምስቱ ተጫዋቾች እና በሀድያ ሆሳዕና ክለብ መካከል የተፈጠረውን ክርክር ሲመለከት የቆየው ፌዴሬሽኑ በዛሬው ዕለት ውሳኔ ሰጥቷል። የማትጊያ ገንዘብ ክለቡ በሰጠን ማረጋገጫ መሠረት ይክፈለን በማለት...

ሁለት ተጫዋቾች የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅት ተቀላቅለዋል

ከትናንት በስቲያ ለሴካፋ ዋንጫ ቅድመ ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ክለባቸው በሄዱ ተጫዋቾች ምትክ ሌሎችን ተክቷል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህርዳር ለሚደረገው የምስራቅ...

የትግራይ ክልል ክለቦች ከጊዚያዊ አስተዳደሩ ጋር ሊወያዩ ነው

ሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በቤትኩንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ መሳተፍ ያልቻሉት...