ሴካፋ 2021| የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቅርቧል

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴካፋ ውድድር ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ ማቅረቡ ተገልጿል። ከሰኔ…

የጣና ሞገዶቹ ከአሠልጣኛቸው ጋር ተለያይተዋል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በባህር ዳር ከተማ ያሳለፉት አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በስምምነት ከክለቡ መልቀቃቸው ተገልጿል። የአሠልጣኝነት ህይወታቸውን…

አዳማ ከተማ ውሳኔ ተላልፎበታል

በሦስት ተጫዋቾች ክስ የቀረበበት አዳማ ከተማ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ እንደተላለፈበት ታውቋል። በዘንድሮ የቤትኪንግ…