የሴካፋ ውድድር የሚያስተናግደው የባህር ዳር ከተማ ምልከታ ተደርጎበታል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያዋቀረው የሎካል ኦርጋናይዚንግ ኮሚቴ ውድድሩ የሚደረግበትን ከተማ ለሁለት ቀን ተመልክቶ መመለሱ ተገልጿል። ከ1926 ጀምሮ መደረግ የጀመረው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ)...

“የትግራይ ክልል ክለቦች ወደ ውድድር እንዲመለሱ እንፈልጋለን” – የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ኤሊያስ ሽኩር

ሦስቱን የትግራይ ክልል ክለቦችን በተመለከተ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር አስተያየት ሰጥተዋል። የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ከመጀመሩ አስቀድሞ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል...

በአዲሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ረቂቅ ደንብ ላይ ምክክር ሊደረግ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ባዘጋጀው አዲስ የመተዳደሪያ ደንብ ዙሪያ ለጠቅላላ ጉባዔ ከመቅረቡ በፊት ነገ ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት ያከናውናል፡፡ ፊፋ ለአባል ሀገራቱ ባስታወቀው አዲስ አሰራር...

አዲስ አበባ ስታዲየምን እድሳት ለማድረግ የውል ስምምነት ተካሄደ

አንጋፋው የአዲስ አበባ ስታዲየም ለማደስ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የውል ስምምነት መካሄዱን የስፖርት ኮሚሽን አስታውቋል። እንደ ኢፊዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ገለፃ የአዲስአበባ...