የአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብን በገቢ ለማጠናከር የተለያዩ የገቢ ማስገኛ መርሀግብሮች እየተደረጉ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ “ለክለቤ እሮጣለሁ” በሚል ስያሜ በከተማዋ ሩጫ ተካሂዷል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ጉልህ ድርሻ ካላቸው አካባቢዎች መሐል አርባምንጭ አንዱ ነው፡፡በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከዚህ ቀደም ተሳታፊ የነበረው እና ወደ ከፍተኛ ሊጉ ወርዶ በድጋሚ ከሦስት ዓመታት በኋላRead More →

ያጋሩ

በሀዋሳ ከተማ እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከሰዓት በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ወደ አንደኛ ሊግ ያደጉ ተጨማሪ አራት ቡድኖች ተለይተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በሀዋሳ ከተማ ከሐምሌ 18 ጀምሮ በአርባ ስድስት ክለቦች መካከል እየተደረገ ዘልቆ ወደ መገባደጃው ደርሷል፡፡ የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀው በዛሬው ዕለት ወደ አስራ ስድስት ውስጥ የገቡ ቡድኖች ጨዋታቸውንRead More →

ያጋሩ

በዝውውሩ እየተካፈለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ በዛሬው ዕለት አንድ አዲስ ተከላካይ ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልም አድሷል፡፡ በረከት ወልደዮሐንስ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል፡፡ የእግር ኳስ ህይወቱን በትውልድ ከተማው ሆሳዕና የጀመረው በረከት ወደ አርባምንጭ ከተማ 2011 ተጉዞ ከተጫወተበት ጊዜ ውጪ አብዛኛዎቹን የእግር ኳስ ህይወቱን በሀድያ አሳልፏል፡፡ ተጫዋቹ የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በሀድያ ሆሳዕና እስከRead More →

ያጋሩ

የፕሪምየር ሊግ እና የክልል ቡድኖችን ባሳተፈ መልኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሚዘጋጀው ከ17 ዓመት በታች ውድድርን አስመልክቶ በጁፒተር ሆቴል የተካሄደው የዛሬ ስብሰባ ውሎ… ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ከዚህ ቀደም ከ2005 – 2010 ድረስ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አወዳዳሪነት ሲካሄድ ቆይቶ በተለያዩ ምክንያቶች ለሦስት ዓመት ውድድሩ ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል። ዳግም ይህን ውድድር በተለየRead More →

ያጋሩ

ከሰዓታት በፊት እያሱ ለገሠን የግሉ ያደረገው ጅማ አባጅፋር አሁን ደግሞ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። ቡድኑን የተቀላቀለው የመጀመሪያው ተጫዋች ተስፋዬ መላኩ ነው። የቀድሞው የወላይታ ድቻ፣ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ ሁለገብ ተጫዋች የሆነው ተስፋዬ ለአንድ ዓመት ከስድስት ወራት በወልቂጤ ከተማ ቆይታ ያረገ ሲሆን አሁን ደግሞ በ2011 ተጫውቶ ወዳሳለፈበት ጅማ አባ ጅፋር አምርቷል።Read More →

ያጋሩ

የግራ መስመር ተከላካዩ ሀዋሳ ከተማን ለቆ ማረፊያው አዳማ ከተማ ሆኗል፡፡ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከሳምንታት በፊት ያስፈረመው እና በዛሬው ዕለት የጀማል ጣሰው፣ የምንተስኖት አዳነ እና ዮሴፍ ዮሐንስን ዝውውር የፈፀመው አዳማ ከተማ አሁን ደግሞ የግራ መስመር ተከላካዩ ደስታ ዮሐንስ (አባትን) በሁለት ዓመት ውል ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በሀዋሳ ከተማ የተስፋ ቡድን የክለብ ህይወቱንRead More →

ያጋሩ

በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሰነበተው ባህር ዳር ከተማ የክረምቱ ሦስተኛ አዲስ ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ መሪነት በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ከፋሲል ገብረሚካኤል እና አቡበከር ኑሪ ቀጥሎ ሦስተኛ አዲስ ግብ ጠባቂን በሁለት አመት ውል አስፈርሟል፡፡ ይገርማል መኳንንት ክለቡን የተቀላቀለው አዲሱ ተጫዋች ሆኗል፡፡ ከባህርRead More →

ያጋሩ

ለአምስት ዓመታት ግልጋሎት ከሰጠበት ክለብ ጋር የተለያየው የአማካይ መስመር ተጫዋቹ አዳማ ከተማን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ከሀዋሳ ከተማ የተስፋ ቡድን ተገኝቶ ወደ ዋናው ቡድን በማደግ የእግርኳስ ህይወቱን የጀመረው ዮሴፍ ዩሐንስ ወደ ሲዳማ ቡና በማምራት ያለፉትን አምስት ዓመታት ማገልገሉ አይዘነጋም። ተጫዋቹ ከሲዳማ ጋር እስከ ቀጣይ ዓመት የሚያቆየው ውል ቢኖረውም በትናንትናው ዕለት በስምምነት መለያየቱንRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ረፋድ በተደረጉ ጨዋታዎች አራት ክለቦች ወደ አንደኛ ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ ላይ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ቀደም ብል ጠዋት 2፡00 ሲል የአማራ ክልሉ ቡሬ ዳሞት ከኦሮሚያው ዱከም ከተማ ተገናኝተው ዱከም ከተማዎች 1ለ0 ረተው ወደ አንደኛ ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ቀጥሎ 4፡00 ሲል ቡሳ ከተማ እና ቦዲቲRead More →

ያጋሩ

በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል። ቡድኑን የተቀላቀለው የመጀመሪያው ተጫዋች ግብ ጠባቂው ጀማል ጣሰው ነው። የቀድሞ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ደደቢት፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ መከላከያ፣ ጅማ አባ ቡና፣ ድሬዳዋ ከተማ፣ፋሲል ከነማ እና ወልቂጤ ከተማ የግብ ዘብ የነበረው ጀማል ከቀናት በፊት መዳረሻው አዳማ ሊሆን እንደተቃረበ ዘግበንRead More →

ያጋሩ