የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በሀዋሳ ከተማ እየተደረገ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ደርሷል፡፡ ትናንት በተደረጉ ጨዋታዎች ስምንት ክለቦች ወደ አንደኛ ሊጉ መግባታቸውን ያረጋገጡ ሲሆን ተሸናፊዎቹ እርስ በእርስ ተጫውተው አራት ክለቦች የሚለዩበት መርሐግብር ረቡዕ ነሐሴ 5 በደቡብ ኢትዮጵያ ኮሌጅ ሜዳ ጨዋታቸው ይከውናል፡፡ ይህን ጨዋታ የሚያሸንፉ አራት ክለቦች ስምንቱን ቀድመው ማለፋቸውን ያረጋገጡ ክለቦችን ተከትለውRead More →

ያጋሩ

በሁለት ምድብ ተከፍሎ በአስር ክለቦች መካከል በሀዋሳ ሲደረግ የነበረው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን የሚያድጉ ክለቦችን ለመለየት ለመጀመሪያ ጊዜ እየተደረገ ያለው ይህ ውድድር ከቀናቶች በፊት አላፊ ስድስት ቡድኖች ተለይተው የታወቁ ሲሆን የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ትላንት በሀዋሳ ግብርና ኮሌጅ ተከናውነው ቀሪዎቹ ሁለት ቡድኖቹምRead More →

ያጋሩ

ከባህርዳር ከተማ ጋር ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እየቀረው ለሁለት ክለቦች በመፈረሙ መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው አጥቂ በመጨረሻም ማረፊያው ተለይቷል፡፡ ከአንድ ሳምንት በፊት አጥቂው ባዬ ገዛኸኝ በብዙሃኑ ዘንድ አነጋጋሪ ድርጊት ፈፅሞ ነበር። ይህም ተጫዋቹ በባህር ዳር ከተማ በ2014 የሚያቆየው ውል እያለው የልቀቁኝ ደብዳቤን አስገብቶ በመጠባበቅ ላይ እያለ ለሰበታ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕናRead More →

ያጋሩ

ከተጫዋቾቹ ጋር ወደ ቢሾፍቱ ሳይጓዝ የቀረው አሠልጣኝ ካሣዬ ክለቡ ያስቀመጠውን አቅጣጫ በጊዜያዊነት መቀበሉ ታውቋል። በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያገባደደው ኢትዮጵያ ቡና ከፊቱ ላለበት የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅቱን ለማድረግ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀናት (ማክሰኞ) ወደ ቢሾፍቱ ማምራቱ ይታወቃል። የቡድኑ ተጫዋቾች እና አንደኛው ምክትል አሠልጣኝ ገብረኪዳንRead More →

ያጋሩ

በከፍተኛ ሊግ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው የመስመር አጥቂ ጅማ አባ ጅፋርን ተቀላቅሏል። በ2014 የውድድር ዘመን በተሻለ ስብስብ ለመቅረብ በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር ወጣቱ የመስመር አጥቂ ፍፁም ጥላሁንን በሁለት ዓመት ውል የግሉ አድርጓል። በኢትዮጵያ ቡና ተስፋ ቡድን ድንቅ እንቅስቃሴ በማሳየት ወደ ዋና ቡድን በማደግ በተወሰኑ ጨዋታዎች ላይ መሳተፍRead More →

ያጋሩ

ለሁለት ዓመታት በባህር ዳር ከተማ የተጫወተው የአማካይ መስመር ተጫዋቹ የአንድ ዓመት ውል ቢኖረውም ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ያደገው እና አንድ ዓመት በቡድኑ ተጫውቶ ያሳለፈው ሳምሶን 2006 ላይ አሳዳጊ ክለቡን ለቆ ወደ ደደቢት ማምራቱ ይታወሳል። በደደቢት ጥሩ ጊዜያት በማሳለፍ በ2010 ወደ ኢትዮጵያ ቡና ያመራው ተጨዋቹም ለሁለት ዓመታት በቡናማዎችRead More →

ያጋሩ