በሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ለፍፃሜ የደረሱ ክለቦች ተለይተዋል
በሀዋሳ እየተደረገ ያለውን የኢትዮጵያ ሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የፊታችን ቅዳሜ በሚደረጉ የደረጃ እና የፍጻሜ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፡፡ በሀዋሳ ከተማ ከሐምሌ 19 ጀምሮ በአስር ክለቦች መካከል በሁለት ምድቦች ተከፍሎ ሲደረግ የነበረው የኢትዮጵያ ሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና አስቀድሞ በተደረጉ ጨዋታዎች ስምንት ክለቦች ወደ 2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ማደጋቸውን ያረጋገጡ ሲሆንRead More →