ወላይታ ድቻ ስምንት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

ከሰሞኑ በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም አማካኝነት ከ20 ዓመት ቡድኑ ምልመላን ሲያከናውን የነበረው ወላይታ ድቻ ስምንት ወጣቶችን ወደ…

ዋልያዎቹ በወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ባሉበት ተቀምጠዋል

የፊፋ ወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የተቀመጠበት ደረጃም ታውቋል። በዚህ ወር…

ወላይታ ድቻ ከአንድ ተጫዋች ጋር ተለያይቷል

ወላይታ ድቻ ከአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። ተመስገን ታምራት ከክለቡ ጋር የተለያየ ተጫዋች ነው።…

የግብ ጠባቂው ጉዳይ መፍትሔ አግኝቷል

በድሬዳዋ ከተማ የሚያቆየው ቀሪ ኮንትራት አለው በማለት ወደ ወላይታ ድቻ የሚያደርገው ዝውውር ዕንከን ገጥሞት የቆየው ጉዳይ…

አዳነ ግርማ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል

በቅዱስ ጊዮርጊስ በርካታ ታሪኮችን የፃፈው አዳነ ግርማ በአዲስ ሀላፊነት ክለቡን ዳግም መቀላቀሉ ታውቋል። ከ2000-2010 ድረስ በቅዱስ…

ፋሲል እና ቡና የአህጉራዊ ውድድር ተጋጣሚያቸውን ነገ ያውቃሉ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ዙር የቅድመ…

ጅቡቲ እና ኤርትራ ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያቸውን በአዲስ አበባ ያከናውናሉ

በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2022 ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ጅቡቲ እና ኤርትራ…

ሲዳማ ቡና ሁለገቡ ተጫዋችን ለማስፈረም ተስማማ

የአማካይ እና የግራ መስመር ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማምቷል፡፡ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል ካራዘመ…