ዓመታዊው የሀዋሳ ቄራ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ተጠናቀቀ
የሀዋሳ ቄራ ዋንጫ የ20ኛ ዓመት ውድድሩን ከሐምሌ 8 ጀምሮ በ32 ቡድኖች መካከል ሲያካሂድ ቆይቶ በዛሬው ዕለት በበርካታ ደጋፊዎች ፊት በቢ ቤስት ቡድን አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች ክረምት በመጣ ቁጥር የተለያዩ የእግር ኳስ ውድድሮች ይደረጋሉ፡፡ በተለይ በአብዛኛው በወጣቶች የራስ ተነሳሽነት የሚደረጉ ውድድሮች ደግሞ ላቅ ያለውን ቦታ ይይዛሉ፡፡ ከእነኚህ በክረምትRead More →