የዋልያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ነገ ማለዳ ጉዞ ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ነገ ማለዳ ከሀገር ውጪ ጉዞ እንደሚያደርጉ ታውቋል። ለኳታሩ የዓለም…

የጋና እና ኢትዮጵያ ጨዋታ በሞሮካዊ ዳኞች ይመራል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጋና ኢትዮጵያን የምታስተናግድበት ጨዋታ በሞሮኮ ዳኞች ይመራል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2022 የካታር ዓለም…

የአሰልጣኝ ካሣዬ እና የክለቡ ተወካዮች ስብሰባ …

ከምክትል አሰልጣኙ ወል አለመታደስ ጋር በተያያዘ አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ እና የክለቡ ሦስት ተወካዮች ምክክር አድርገዋል። ረፋድ…

ፈረሰኞቹ አዲሱ አሠልጣኛቸውን አስተዋውቀዋል

የቅዱስ ጊዮርጊስ አዲሱ አሠልጣኝ ዝላትኮ ክራምፖቲች ዛሬ ከሰዓት በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በይፋ ከጋዜጠኞች ጋር ተዋውቀዋል። የ27…

የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት እና ዋና ፀሐፊ አዲስ አበባ አይገኙም

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ዋና ፀሐፊው ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር አቅንተዋል። በካሜሩን አስተናጋጅነት በቀጣይ ዓመት…

ሲዳማ ቡና ስድስት ተጫዋቾችን አሳድጓል

በዝውውር ገበያው በርካታ ተጫዋቾችን ያስፈረመው ሲዳማ ቡና ስድስት ወጣት ተጫዋቾችን ከ20 ዓመት በታች ቡድኑ አሳድጓል፡፡ ለ2014…

አሰልጣኝ ካሣዬ ወደ አዲስ አበባ አምርተዋል

ከሳምንት በፊት ወደ ቢሸፍቱ አቅንተው የነበሩት አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸው ተሰምቷል። የምክትል አሰልጣኙ…

ቅዱስ ጊዮርጊሶች አዲስ አንበሎችን መርጠዋል

ቡድኑን በአምበልነት ሲመሩ የነበሩት ተጫዋቾች ከክለቡ በመለያየታቸው ምክንያት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አንበሎችን መምረጡ ታውቋል። ለ2014 የውድድር…