የ2013 የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በሀዋሳ ከተማ ሲደረግ ቆይቶ ዱራሜ ከተማን አሸናፊ በማድረግ ተጠናቋል። (በብሩክ ሀንቻቻ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ከሐምሌ 18 ጀምሮ በአርባ ስድስት ክለቦች በ11 ምድብ ተከፍሎ ሲደረግ የቆየው ወደ አንደኛ ሊግ የሚያልፉ ክለቦችን ለመለየት የተደረገው የ2013 የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ ረፋድ በተደረጉ የደረጃ እና የፍፃሜRead More →

ያጋሩ

👉”ፌዴሬሽኑ ድሮ የነበረው ዓይነት አይደለም ፤ በብዙ ነገሮች ተቀይሯል” 👉”የኢትዮጵያ እግር ኳስ ችግሩ የፋይናንስ ችግር አይደለም። ያለበት ችግር…” 👉”ክለቦች አሁን ማግኘት ከሚችሉት ገንዘብ በላይ ማግኘት ሲችሉ እያገኙ ግን አይደለም” 👉”ክለቦች አሁን ባሉበት አቋም ወደ ዘመነ አስተዳደር ለመምጣት ዝግጁ አይደሉም” 👉”ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር በአሜሪካ የሚገኝ ዩኒቨርስቲ በሚያወጣው መስፈርት በየክለቡ ሁለት ሁለትRead More →

ያጋሩ

ሙጂብ ቃሲም ዛሬ ወደ ድሬዳዋ ሊያጠናቅቅ የነበረው ዝውውር ወደ ነገ ተሻግሯል።  የዛሬው ርዕሰ ዜና በመሆን መነጋገሪያ ሆኖ የዋለው ሙጂብ ቃሲም ወደ አልጄርያ ክለብ የሚያደርገው ዝውውር አለመሳካቱን ተከትሎ ወደ በሀገር ውስጥ አዲስ ክለብ እንደሚቀላቀል መናገሩን ረፋድ ላይ ገልፀን ነበር። በሌላ በኩል የፋሲል ከነማ ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዮት ብርሀኑ አጥቂው ወደ ውጭRead More →

ያጋሩ

እስካሁን ለቀጣዩ ዓመት እንቅስቃሴ ያልጀመረው የመዲናይቱ ክለብ አዲስ ቦርድ ያቋቋመ ሲሆን የፊታችን ቅዳሜም ቦርዱ የአሰልጣኙ የመቀጠል እና ያለመቀጠል ዙርያ ጨምሮ ሌሎች ውሳኔዎችን ለማሳለፍ ቀጠሮ ይዟል፡፡ በቅርቡ ሶከር ኢትዮጵያ በዘገባዋ አዲስ አዳጊው ክለብ አዲስ አበባ ከተማ ለ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እያደረገ ያለው የተጫዋቾች ዝውውርም ሆነ ተያያዥ ጉዳዮች ላይ እየተሳተፈ ባለመሆኑRead More →

ያጋሩ

“…የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ከስራ የታገዱ መሆኑን እንገልፃለን” ሲዳማ ቡና “የቃልም ሆነ የጽሁፍ ማስጠንቀቂ ሳይሰጠኝ ያለ አግባብ ከስራዬ መታገዴ ተገቢ አይደለም” አበባው በለጠ አበባው በለጠ ከአስር ዓመታት በላይ ሲዳማ ቡናን በህክምና ባለሙያነት(ወጌሻ) አገልግሏል። በ2012 መጨረሻ ላይ ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውል አራዝሞ አሁን ላይ ቀሪ የአንድ ዓመት ኮንትራት የሚቀረው አበባው ክለቡRead More →

ያጋሩ

ከዚህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ የምናውቀው ተጫዋች ጦሩን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን በመቀላቀል ከትናንት በስትያ በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እንደጀመሩ ዘግበን ነበር። አሁን በተገኘ መረጃ ደግሞ ክለቡ ጋናዊውን የተከላካይ አማካይ ኢማኑኤል ላሪያን በአንድ ዓመት ውል ማስፈረሙን ያመላክታል። 2010 ላይ ወደ ምስራቁ የሀገራችን ክፍል በማምራት ለድሬዳዋRead More →

ያጋሩ

አዲሱ የሀዲያ ሆሳዕና የመሐል ሜዳ ተጫዋች ወላጅ አልባ የሆኑ ህፃናትን ለሚያሳድግ ተቋም ድጋፉ ማድረጉ ታውቋል፡፡ የሀገራችን እግር ኳስ ተጫዋቾች ይነስም ይብዛ እንደ አቅማቸው እና ፍቃዳቸው በሚኖሩባቸው አካባቢዎች የተለያዩ መልካም ተግባራትን ሲፈፅሙ እናስተውላለን፡፡ ከትናንት በስቲያ አዲሱ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ፍሬው ሠለሞን አቤኔዘር ለተባለ እና ወላጅ አጥ የሆኑ ህፃናትን የሚያሳድግ ማዕከል በመገኘትRead More →

ያጋሩ

አነጋጋሪው የሙጂብ ቃሲም ዝውውር አሁን ደግሞ ወደ ሌላ አቅጣጫ መልክ ይዟል። ወደ አልጄሪያ ሊያደርግ የነበረው ዝውውር እክል የገጠመው ሙጂብ ቃሲም ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተስማምቷል። ባለፉት ሦስት የውድድር ዘመናት በፋሲል ከነማ ከመሐል ተከላካይነት አንስቶ በሒደት በፊት አጥቂነት አስደናቂ ጊዜያትን ያሳለፈው ሙጂብ ቃሲም በክረምቱ የዝውውር መስኮት በአልጄሪያ ሊግ ተካፋይ ወደሆነው ጄRead More →

ያጋሩ

ከአልጄሪያው ክለብ ጋር የሚያደርገው ዝውውር ያልተሳካው ሙጂብ ቃሲም በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ ለሶከር ኢትዮጵያ ሀሳቡን አጋርቷል። ሙጂብ ወደ አልጀርሱ ክለብ ለማምራት ቢያስብም በተለያዩ ምክንያቶች ዝውውሩ ሳይሳካ መቅረቱን ዛሬ አረጋግጠናል። ይህን ተከትሎ በክለቡ በኩል ሙጂብ ከፋሲል ከነማ ጋር አብሮ እንደሚቆይ እና ሕጋዊ ሰነድ እንዳላቸው ከሰዓታት በፊት ሥራ አስኪያጁ አቶ አብዮት ብርሀኑ ለሶከርRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊት፣ የመሐል እና የኋላ መስመር ሦስት ተጫዋቾች ቀለል ያለ ጉዳት ማስተናገዳቸው ተሰምቷል። ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ካለንበት ወር መጨረሻ ጀምሮ እንደሚያደርግ ይታወቃል። ለምድቡ ሁለት የመክፈቻ ጨዋታዎች ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ እያደረገ የሚገኘው ብሔራዊ ቡድኑም በአሠልጣኙ እንደወጣው የዝግጅት መርሐ-ግብር በቀን አንድ እና ሁለትRead More →

ያጋሩ