ብሔራዊ ቡድኑ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት አካል የሆኑ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያደርግ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነሐሴ 28 ከጋና (ከሜዳው ውጪ) እንዲሁም ጳጉሜ...

ዋልያዎቹ ጋና እና ዚምባብዌን የሚገጥሙባቸው ቀናት ታውቀዋል

ለካታሩ የ2022 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎቿን በዓመቱ መጨረሻ የምታከናውነው ኢትዮጵያ ጨዋታ የምታደርግባቸው ቀናትን አውቃለች። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እንዳስታወቀው በምድብ 7 ከጋና፣ ዚምባብዌ እና...

ዋልያው በአዳማ ከተማ የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው

በቀን ሁለት ጊዜ ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ዛሬም መደበኛ ልምምዳቸውን ሲሰሩ ተመልክተናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ ለሚያከናውናቸው ሁለት የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች...

ከ17 ዓመት በታች ውድድር እሁድ ይጀምራል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና ውድድር የተሳታፊ ቡድኖች ቁጥር ዝቅ ብሎ እሁድ በባቱ ከተማ መካሄድ ይጀምራል። በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ የከተማ አስተዳደር እና...

ንግድ ባንክ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የምድብ ተጋጣሚዎቹን አውቋል

ከደቂቃዎች በፊት በድጋሚ በወጣው የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ድልድል ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን ለይቷል። በቀጣይ ዓመት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ...

ወልቂጤ ከተማ የውጪ ዜጋ ጨምሮ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ እንቅስቃሴ ሳያደርግ የቆየው ወልቂጤ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። የውጪ ተጫዋችም ከፈረሙት መካከል ይገኝበታል።  ለቀጣዩ የውድድር ዓመት የተቀዛቀዘ እንቅስቃሴ ያደረገውና ይህን ተከትሎ በደጋፊዎች...

የጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ምልከታ ተደርጎበታል

የቀጣይ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን ለማስተናገድ ጥያቄ ያቀረበው የጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ትናንት ግምገማ እንደተደረገለት ታውቋል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስት ሳምንታት መርሐ-ግብሮችን (ከ5ኛ እስከ...

ሀድያ ሆሳዕና የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረትን በዋና አሰልጣኝ መንበር የሾመው ሀድያ ሆሳዕና የ2014 የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል፡፡ ለሁለት ዓመታት በሚቆይ የውል ዕድሜ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረትን ከቀጠረ...