ኢትዮጵያ ቡና ለአማካይ ተጫዋቹ የደሞዝ እርከን ማሻሻያ አደረገ

ከመከላከያ በ2012 ኢትዮጵያ ቡናን በአነስተኛ የደሞዝ ለተቀላቀለው አማካይ የወርሀዊ ደሞዝ እርከኑ ላይ ማሻሻያ ተደርጎለታል። በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የእግርኳስ ህይወቱን መነሻ በማድረግ በመከላከያ ተስፋ ቡድን...

ለሉሲዎቹ ድጋፍ ተደረገላቸው

ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የስፖርት ብራ (ቦዲ ኬር) ድጋፍ በአቶ ዳዊት ጌታቸው እንደተደረገ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በጨዋታ ጊዜ በሚከሰት ግጭት በጡት ላይ የሚገጥም አደጋን ለመከላከል የሚረዳ የጡት መከላከያን በቦስተኔ ነዋሪ...

የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ክለቦች ተለይተዋል

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረገው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ስምንት የአህጉሩ ክለቦች ታውቀዋል። የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ካፍ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስቶች...

የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ውድድር ዘንድሮ ይካሄዳል

በየዓመቱ የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር የጎረቤት ሀገር ተጋባዥ ክለቦችን በማካተት እንደሚደረግ ይጠበቃል። በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሊግ ውድድሮች ከመጀመራቸው በፊት በየዓመቱ የሚከናወነው...