ላለፉት አራት ዓመታት በአህጉራችን ሳይሰጥ የቆየው የአሠልጣኞች ሥልጠና በሀገራችን መሰጠት ጀምሯል

በአዲሱ የካፍ ኮንቬንሽን መሠረት ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአራት ዓመታት በኋላ የካፍ የዲ ላይሰንስ የአሠልጣኞችን ሥልጠና መስጠት ጀምራለች። የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ አካል የሆነው ካፍ የአባል ሀገራቱን የአሠልጣኞች...

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ባህር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ እና ፋሲል ከነማን በተመሳሳይ 3-0 በሆነ ውጤት ረተዋል። ባህር...

ጅማ አባጅፋር ወጣቱን ተጫዋች አስፈርመዋል

በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ጅማ አባጅፋሮች በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳለፈውን ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። ወጣት እና አንጋፋ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው በመቀላቀል ጥቅምት 8 የሚጀመረውን...

የጣናው ሞገዶቹ አምበሎቻቸውን ይፋ አድርገዋል

የመጀመሪያ አምበሉን ምክትል አሠልጣኝ ያደረገው ባህር ዳር ከተማ ሁለት አምበሎችን ሲሾም ሦስተኛ አምበል ደግሞ በተጫዋቾች እንዲመረጥ ዕድሉን ሰጥቷል። አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን በመሾም በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን...

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች ዋልያዎቹን ተቀላቅለው ልምምድ መሥራት ጀምረዋል

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስቱን የፈረሰኞቹን ተጫዋቾች ሲያገኝ አንድ ተጫዋች በዲሲፕሊን ቀንሶ ለአዲስ ተጫዋች ጥሪ አስተላልፏል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ...