ዋልያዎቹ ከአንድ ቀን እረፍት በኋላ ልምምዳቸውን ዛሬም ቀጥለዋል

ከቀናት በኋላ ከደቡብ አፍሪካ ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋች በጉዳት ቀንሶ ልምምዱንም አጠናክሮ ቀጥሏል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ...

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ሁለት ተጫዋቾችን ቀንሳ ለሁለት አዲስ ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ልምምዷን ዛሬ ጀምራለች

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ደቡብ አፍሪካዎች ለወሳኞቹ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ልምምድ መስራት ሲጀምሩ ሁለት ተጫዋቾችንም ቀንሰው አዲስ ጥሪ አስተላልፈዋል። ጋና እና ዚምባቡዌ...

“ሁልጊዜ ጎል እየቆጠርን መውጣት የለብንም” – አቶ ኢሳይያስ ጂራ

በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በተዘጋጀው የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ወቅት አቶ ኢሳይያስ ጂራ መልዕክት አስተላልፈዋል። የፕሪምየር ሊጉ አሰልጣኞችን አቅም እና ዕውቀት ለማሳደግ የሊጉ አክስዮን ማኅበር ከመልቲቾይዝ...

አራት የሀገራችን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለመምራት ዛሬ ምሽት ወደ ቱኒዚያ ያመራሉ

ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከሚደረጉ የአህጉራችን ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን ፍልሚያ ለመዳኘት አራት የሀገራችን ዳኖች ዛሬ ምሽት ወደ ቱኒዚያ ያመራሉ። ኳታር ለምታስተናግደው የ2022 ዓለም ዋንጫ ለማለፍ...

የቅዳሜው የዋልያዎቹ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ያገኛል?

የፊታችን ቅዳሜ በባህር ዳር ዓለም አለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን ያገኝ ይሆን? ለሚለው ጥያቄ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅረናል።...

ለፕሪምየር ሊጉ አሰልጣኞች የተዘጋጀው ስልጠና ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ.ማ ከመልቲቾይዝ አፍሪካ ጋር በመተባበር ለአስራ ስድስቱ የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና በይፋ ተጀምሯል። የፕሪምየር ሊጉን አሰልጣኞች አቅም እና ዕውቀት ለማሳደግ የተለያዩ...